Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጄ ጎ አዳኝና ነፃ አውጭ በመሆኑ አምላክ ነው ይህ የሰማይ መንግሥት የእግዚአብሔር መንግሥት ነው። ይህሁሉ የእግዚአብሔር የባቹርይ ገንዘቡ ነውና» ስለዚህም መንግሥቱ የማያልፈው መላእክትም በሰማይ መንግሥቱ የሚያገለግሉት ክርስቶስ አምላክ ነው። ሠ በሕግ ላይ ክርስቶስ ስላለው ሥልጣን ከሚገልጡት ምገዛባት መካከል አንዱ መድኃኒታችን ራሱ «የሰው ልጅ ለሰንበት እንኳ ጌቃዋ ነው» ሲል ስለ ሰንበት አከባበር የተናገረው ነው። ሙሌና ነቢያት ሁሉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል» እያሉ ሕጉንና ትእዛዙን የሚያውጁት የሕግ ባለቤትና ሰሕግም ላይ ሥልጣን ያለውእግዚአብሔር ስለሆነ ነው። የመግደል በሕይወትም የማኖር ሥልጣን የእግዚአብሔር ብቻ ነው። በተጨማሪም በመጽሐፈ ሳሙኤል «እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም ወደሲኦል ያወርዳል ያወጣልም» ሲል የተነገረው ማኖርና መግደል ሕይወትና ሞት በእግዚአብሔር ኦጅ የተያዙ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው። ነፍሴን ከሥጋዬ ለይቼ በዝት በየማነ አብ ቃኝ በዘባነ ኪሩብ አኖራት ዘንድ ይቻልኛል ለማለት ነው።ድጆ በተዘጋ ደጅ መግባት ከድንግል መወለድ አጋንንትን ማውጣት ፅውሩንማዊራት ረጅም ዘመን አልድን ያለመንደዌ ሥሠሥዷወስኮ ለምሳሌለምፅ ማንጻት«ዱዳ ጣናገር ሽባ መተርቁቀርወዝትረ የማሕቀሱ ሲሆኑናበአጭሩ ግን ቅዱስ ማቴምስ ወንጌላዊ ደዌና ሕማም ሁሉ» በማለት ጎልጧቸዋል። ይህም ሁሉ ማንም ፍጡር ሊያደ ርገው የማይችል በመሆኑ የክርስቶስን እምላክነት የሚያረጋግጥ ነው። ክርስቶስ «እኔ የአባቴን ሥራ ባደርገው» ሲል የተናገረው ቃል እርሱ የአምላክን ሥራ የሜሠራ መሆኑን የሚገልጥና ለአምላክነቱም ግልጽ ማረጋገጫ ነው። አይሁድን ሲገሥፃቸው «ሌላ ሰው ያላደረገውን ሥራ በመካ ኤ ከላቸው ባላደረግሁ ኃጢአት ባልሆነበቸውም ነበር» በማለት የተናገረው ለዚህ ነው። በእርግጥም የመቾአለቃው እምነት የሚደነቅ ነው። መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውነት ታሪክ እና በሥጋ በተገለጠበት ጊዜም የሠራው ሥራ ለዘለዓለም ገንዘቡ የሆነውን አምላክነቱን የሚያረጋግጥ ተከታታይነት ያለው የተአምራት መድበል ነው።
አዘጋጁ መግቢያ ኡቱ » « ድ ምዕራፍ አንድ የክርስቶስ አምላክነት በምሥጢረ ሥላሴ ብ ምሥጢረ ሥላሴ » ላ » ለ የእግዚአብሔር ልጅ በመሆኑ አምላክ ነው ቋ ሐ ከአብ ጋር አንድ በመሆኑ አምላክነው መ ቅዱስ መንፈሱን በመላኩ አምላክ ነው ፄ ምዕራፍ ሁለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ስለ መሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ጆ« ሀ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ሟ ለ አንድ አምላክ ብቻ ስለ መኖሩ ዓ ሐ ጌታችን ኢየሱስክርስቶስ አንዱ አምላክ ስለ መሆኑ ጓ ምዕራፍ ሦስት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መለኮታዊ ባሕርይ ጠባይዓቱ ጓቿ ሀ በፈጣሪነቱ የባሕርይ አምላክ ነው ዓድ ለ ከሰማይ በመውረዱ በሰው ባሕርይ በመገለጡ አምላክነው ሐ ጌታ በመሆኑ አምላክ ነው ዛ መ ሕይወትን የሚሰጥ በመሆኑ አምላክ ነው ቿ ሠ በዘመን የማይወሰን በመሆኑ አምላክ ነው ረ በሁሉ ቦታ የሚገኝ በመሆኑ አምላክ ነው ዝ ኑኔ ታዕራፍ አራት ሰ ቀዳማዊና ደኃራዊ በመሆኑ አምላክ ነው ሸ የሚመለክ የሚታመንበት በመሆኑ አምላክ ነው ድ ቀ የሚሰገድለትና ጸሎትን የሚቀበል በመሆኑ አምላክ ነው ቴ ቢ ክብሩ ዘለዓለማዊ በመሆኑ አምላክ ነው ተ ደግ መልካምና ቅዱስ በመሆኑ አምላክ ነው ቀ ቸ ኃጢአትን ይቅር የሚል በመሆኑ አምላክ ነው ነ ፈራጅ በመሆኑ አምላክ ነው ዥኝ ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር በመሆኑ አምላክነው ። አንድ አምላክ የሚሆን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በሦስት ኩነታት ያለ አምላክ እንደሆነ አምናለሁ» ብሏል። አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እግዚ አብሔር አብ አምላክ ወልድ አምላክ መንፈስ ቅዱስ አምላክ አብ መለኮት ወልድ መለኮት መንፈስ ቅዱስ መለኮት ይባላሉ። እግዚአብሔር ነበር የተባለ ቃል ሥጋን ተዋሕዶ ክርስቶስ ተባለ። ወልድ የተባለው ትንቢት የተነገረለትሱባኤ የተቆጠረለትበወሰነው ጊዜ በፈቃዱ ሰው የሆነው አምላክ እርሱም ክርስቶስ መሆኑ ግልጥ ነው። ስለዚህ ቃል የተባለ ወልድ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ ሮሇዊ የሚመለክ እግዚአብሔር ነው። ከዚህም በላይ ቅዱስ ጳውሎስ «የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው» በማለት ገልፆታል። አንድም እርሱ እግዚአብሔርነት የሌለው ሆኖ እግዚአብሔር የሆነ አይደለም የሌለውንስ አርአያ ገብርን ነሣ እንጂ ሥጋ ተለውጦ አምላክ የሆነም አይደለም ቃል ክብሩን ዝቅአድርጎሥጋን ቢዋሐድ ነው እንጂ በማለት ሥጋን የተዋሐደው አንድ አካል አንድ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥረዋል እርሱም ከሁሉ በፊት ነው» በማለት እግዚአብሔር ባሕርይ ቃለ እግዚአብሔር መሆኑን ቅዱስ ጳውሎስ አስሪድቷል። ይህ ልጅነቱ የባሕርይ በመሆኑ በመጽሐፍ ብዙ ጊዜ ወልድ ሌላ ጊዜ ደግሞ አንድ ልጅ እየተባለ ተጠርቷል። በዚሁ ላይ በመመርኮዝ የእግዚአብሔር አብ የባሕርይ ልጅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ መሆኑን እንደሚከተለው እናብራራለን። ሐዋርያውና ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ በጻፈው ቅዱስ ወንጌል መጨረሻ «ኢየሱስ በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፉ ሌላ ብዙ ምልክቶች በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ታምኑዘንድ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህቶጽፏል» ሲልየተናገረው ቃል በራሱ የክሮስችስ ልጅነት የባሕርይ መቻኑንኖ ክርስቶስም እምላክ መሆኑን የሚያስረዳ ነው። በዚህ ምንባብ ውስጥ «ልጅ» አና «የእግዚአብሔር ልጅ» በማለት ስለ አንዱ አካል ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ተናግሯል። ከእነዚህ ምንባባት «ልጅ» «የእግዚአብሔር ልጅ» የተባለው ክርስቶስ ነው። እነዚህ ሁሉ ማስረጃዎች ቀደም ብለን እንደ ተመለከትነው የክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ከባሕርዩ የተገኘ እንጂ የጸጋ ልጅነት አለመሆኑን በሚገባ ያወቅንባቸው ናቸው በመሆኑም ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ በመሆኑ አምላክ ነው። ስለዚህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእርግጥ የእግዚአ ብሑር የባሕርይ ልጅ ዋይም ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው የእግዚአብሔር አንድያ ልጅ በመሆኑ ፍጹም አምላክ ወልደአምላክ ነው። ማቴ ማቴ አረ ስለዚህ በአብ ቀኝ የተቀመጠው ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነአይ አምላክነቱ ከአብ ጋራ ትክክል በሚሆን ክብርና ሥልጣንና ሕልውና የሚመለክ እግዚአብሔር ነው መ ቅዱስ መንፈሱን በመላኩ አምላክ ነው እግዚአብሔር መንፈስ ነው። ከዚህ ጋር ክርስቶስ የተፀነሰው በግብረ መንፈስ ቅዱስ መሆኑ ራሱ ደግሞ ክርስቶስ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለውን የባሕርይ አንድነትና አምላክነቱን የሚያስረዳ ነው። ከአንቺ የሚወለደውም ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብለው ከሚመሰገኑ ከሦስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ ነው ተ የልዑል እግዚአብሔር የባሕርይ ልጅ ይባላል ሲልሳው በማለት በሉቃስ ቋ ለተጸፈው ከሰጠው ፍች ጋር አንድ እድርጎ ተርጉሞታል። በዚህም ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ ግብር በመፀነሱ አምላክነቱን እንረዳለን። የካሕርይ አምላክ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስም የባሕርይ አምላክ ከሆነ ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ አንድ በሚሆን ሕልውና አምላክ ነው። ይህ በግብረ መንፈስ ቅዱስ የተፀነሰወ ኃይለ ልዑል ወልድ ከሦስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ መሆኔፍ የእጋዚእብሔር ልጅ መሆኑም በአምላክነት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ትክክል መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው። እግዚአብሔር መንፈስ ነው ክርስቶስ ደግሞ የእግዚአብሔር እስት ንፋስ ከሆነ ከመንፈስ ቅዱስ ጣብርየተፀነሲጎው። በአጠቃላይም ወልደአብ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሦስቱ ቅዱስ አገዱ ቅዱስ ነው እግዚአብሔርም ቅዱስ ነውና። በዚህም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ መሆኑ ታወቀ። ቃልም ሥጋ ሆነ» እንግዲህ ሥጋ የሆነ ቃል ሰው የሆነ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑ የታወቀ ነው። ሰው ሲሆን አምላክ ነው። እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ለዘለዓለም ሕይወትን መስጠት የሚቻለው ዘለዓለማዊው አምላክ ብቻ ነው ለዘለዓፅምም ሕያዋን የምንሆንበት አምላክ ሥጋውን ደሙን ምግብ አድርጎ የሰጠ የእግዚ አብሔር አብ የባሕርይ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው። እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ ማንም የለም ከእኔም በቀር አምላክ የለም። ክርስቶስ አምላክ ነው አምላካችን አንድ ነው አንዱአምላካችን ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው። «በሰማይ ያለው የሰው ልጅ» ዩጧሟለው ሐረግም ክርስቶስ ሰው ሲሆን አምላክ። ይህም እንግዲህ ጌታ የተባለ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ክአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ ትክክልቶሚሆን እግዚአብሔርነቱን የሚያስረዳ ነው። ይህም ክርስቶስ ጌትነትየባሕርይ ገንዘቡ የሆነ የባሕርይ አምላክ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ነው። ወነበዴውም የክርስቶስን የባሕርይ ጌትነት አምላክነቱን ማዎኑ ለገነት አብቅቶታል ከዚህም ሌላ ክርስቶስ ፈጣሪ የባሕርይ አሞላክ ስለሆነ ጌታ መባል የሚገባው መሆኑን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ «ነገር ሁሉ በእርሱ የሆነ። የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምገባብ የነቫሥታ ጌታ መባል እርሱ የባሕርይ አምላክ ። ይደ የሰው ልጅ የተባለው ቀደም ብለን በሌላ ርእስ ሥጋን ትዋሕዶ ሰው የሆነ አካላዊ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ክርስቶስ ለበቴቼ ምእመናን የዘለዓለምን ሕይወት እሰጣቸዋለሁ ያለው እርሱ ለዘለዓለም የሚኖር ዘለዓለማዊ አምላክ እግዚአብሔር ስለሆነ ነው። ሺ ል ብክርስቶስ ማመን ማለትም እርሱ ክርስቶስ ሰው የሆነ አምላክ መሆኑን የእግዚአብሔር ልጅእንደሆኑቶ ዮሐ የአብ የባሕርይ ልጅ መሆኑን ዮሐነ እርሱ ከአብ ያለ አብም በእርሱ ያለ መሆኑን ዮሐ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ «አንድ ስንኳ መልካም የለም መልካም አንድ ነው እግዚአብሔር» በማለት አስተምሮአል። ሰለዚህ መድኃኒታችን ኢየሱስ ካርስቶስ መልካምና ቅዱስ የባሕርይ አምላክ ነው። መዝ ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስም «የእሥራኤል ንጉሥ ብሔር እንዲህ ይላል እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ ከእኔ ሌላ አምላክ የለም» ካለ በኋላ በሌላ ምንባብ «ታዳጊአችን ስሙ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር የእሥራኤል ቅዱስ ነው» ይልና በሌላው ንባብ ደግሞ «ታዳኒህ የእሥራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልነ እኔ አምላክህ እግዚአብሔር። ክርስቶስ አምላክ ካልሆነ በመጽሐፍ «አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ነኝ ከአኔም በቀር ሌላ አምላክ አታውቅም» ያለው። እግዚአብሔር አንድ አምላክ ክርስቶስ ደግም ሌላ አምላክ መሆኑ አይደለምን።