Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የተወደዳችሁ እና የተከበራችሁ ተማሪዎች በዚህ ክፍለ ትምህርት ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ለሥርዓተ አምልኮቷ የምትጠቀምባቸው ቀጥራቸው በዛ ያሉ አዋልድ መጻሕፍትን ልናነብ በአነርሱ ልንመራና ልንታገዝ ይገባል ያለዚያ መጻሕፍትን ያለእነርሱ አጋዥነት የማናነብ ከሆነ መጻሕፍትን በራሳችን መንገድ ባሻን አተረጓጎም እንተረጉማለን ማለት ነው ይህም ቅዱሳን ሰማዕታት ስለክርስቶስ አጅ እግራቸውን ለስዕለት አይናቸውን ለፍላት ሰጥተው የፈጸሙትን መንፈሳዊ ተጋድሎ እና ቅዱሳን ጻድቃንና ቅዱሳን ሠማዕታት በሕይወት ዘመናቸው የሰሩትን ታላቅ ስራ የሚገልጥ መጽሐፍ ነው።
መጽሐፍ ቅዱስ በግሪክ ቋንቋ ቢብሎስ ነሠ ወይም ግራፌ ከሚል ቋንቋ የተገኘ ሲሆን ቢብሎስ ማለት ከኒቂያ ወደቦች መካከል ከቤይሩት ማይል ርቆ የሚገኝ ከተማ ሲሆን በዛች ከተማ ለመጻፍ የሚያገለግል ፓፒረስደንገል የተባለው ተከል እንደ ወረቀት አድርገው የሚሠሩበት ቦታ ነው ቦታውንም መጀመሪያ ግሪኮች ቢብሎስ ብለው ይጠሩት ነበር ከረጅም ጊዜ ቆይታ በኋላ ግን ስያሜው ለመጽሐፍ ቅዱስ ክቬር ብቻ መጠቀም ጀመረ በላቲን ደግሞ ስክሪፕቸርርቹክ የሚል ስም ሲኖረው ይህም ለሁሉም ጽሑፍና መጽሐፍ ማመላከቻ ሆኖ ከቆየ በኋላ ለመጽሐፍ ቅዱስ ማመላከቻ ብቻ ሆኖ ከጊዜያት በኋላ ተቀይሯል በኢአተቤተከርስቲያን ቅዱሳት መጻሕፍት ደግሞ በተለይ በፍትሐ ነገስት ላይ መጸሕፍት አምላካውያትተብሎ ይጠራል ቅዱስ የሚለው ቃል በዕብራይስጥ ከዳሽ በሱርስት ካዲሽ የሚሉትን ቃላት ይተካልናል በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ ሁ ለማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም ማቴ ሠ የሰዉ ልጅ ዳግመኛ የሚወለድበት የማይጠፋ ዘር ነዉ ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ነውና ጴጥ ረ የመንፈስ ሰይፍ ነዉ በሰው ልማድ ምንም እንኳ የምንመላለስ ብንሆን እንደሰው ልማድ አንዋጋም የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና ቆሮ የዲያቢሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን የጦር እቃ ሁሉ ልበሱ መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና ከአለቆችና ከስልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ካለ ከክፋት መንፈሳዊያን ሰራዊት ጋር ነው እንጂ ኤፌ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅድስና መጽሐፍ ቅዱስ የተቀደሰ መጽሐፍ ነው ይህም የተባለበት የራሱ ምክንያቶች አሉት ከዚህም በመቀጠል ነጥቦቹን በዝርዝር እንመለከታለን ሀ አስገፒው እግዚአብሔር ቅዱስ ስለሆነ መጽሐፍ ቅዱስ በቅዱሳን ሰዎች ለሰው ልጆች የተጻፈ መጽሐፍ ቢሆንም ቅዱሳን ሰዎች ከራሳቸው አፍልቀውና አመንጭተው የጻፉት መጽሐፍ ግን አይደለም ይልቁኑ በእግዚአብሔር መሪነት የተጻፈ እና የተገኘ መጽሐፍ ነው እናም መጽሐፍ ቅዱስን ያስገኘው አግዚአብሔር ደግሞ በባሕርይው ቅዱስ ነው እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ ዘሌ የጠራችሁ ቅዱስ እንደሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮዓችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ ጴጥ አናም አስገፒው አግዚአብሔር ቅዱስ በመሆኑ መጽሐፍ ቅዱስም በጸጋ ቅዱስ ተብሏል ለዚህም ነው ቅዱሳት መጻሕፍት ተብሎ የተጠቀሰው አናም መጽሐፍ ቅዱስ አስገፒው እግዚአብሔር ቅዱስ በመሆኑ ቅዱስ ተብሏል በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም አፌ አዝዚልና መንፈሱም ሰብስቧቸዋልና ከእነዚህ አንዲት አትጠፋም ኢሳ ለ በአግዚአብሔር መንፈስ የተመሩ ቅዱሳን ሰዎች የጻፉት ስለሆነ መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር አነሳሽነት እና መሪነት በቅዱሳን ሰዎች የተጻፈ መጽሐፍ ነው ይህ ሲባል መጽሐፍ ቅዱስን የጻፉት የቅድስና ማዕረግ የተሰጣቸው ቅዱሳን ነብያት ቅዱሳን ሐዋርያት ቅዱሳን አርድዕት ወዘተ ናቸው ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ይህንን ሲያስረዳ ትንቢት ከቶ በሰው ፈቃድ አልመጣምና ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ተናገሩ እንጂ ጴሴጥ መዝሙረኛው ቅዱስ ዳዊትም መጽሐፍ ቅዱስን የተጻፈው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በቅዱሳኑ ላይ አድሮ ባናገረው መሠረት መሆኑን ሲገልጥ ሁ ኸእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ተናገረ ቃሉም በአንደበቴ ላይ ነበረ ሳሙ ከዚህ በተጨማሪ በአዲስ ኪዳን አምስት መጽሐፍን የጻፈው ባለ ራዕዩ ቅዱስ ዮሐንስም ይህንን ሲገልጥ የምታየውን በመጽሐፍ ጽፈህ ወደ ኤፌሶንና ወደ ሰርምኔስ ወደ ጴርጋሞንም ወደ ትርያጥሮንም ወደ ሰርዴስም ወደ ፊልድልፍያም ወደ ሎዶቅያም በእስያም ወዳሉት ወደ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ላክ አለኝ ራዕ እግዚአብሔርም ሙሴን ጢሞ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተከርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ት ቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍረ ቹ ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ እግዚአብሔርም ለሙሴ የአማሌቅን ዝክር ከሠማይ በታች ጨርሼ እደመስሳለሁና ይህንን ለመታስቢያ በመጽሐፍ ጻፈው በኢያሱም ጆሮም ተናገር አለው ዘጸ እናም የተወደዳችሁ ተማሪዎች ከላይ በዝርዝር የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን በመጥቀስ ለመግለጽ እንደሞከርነው መጽሐፍ ቅዱስን ለመጻፍ የእግዚአብሔር አነሳሽነት እና ገላጭነት እንደሚያስፈልግና መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር በጠራቸው እና በመረጣቸው ቅዱሳን ሠዎች በእግዚአብሔር ገላጭነት የተፃፈ መጽሐፍ በመሆኑ ቅዱስ ሊባል ችሏል ከዚህ በተጨማሪ መጽሐፍ ቅዱስን ቅዱስ ያስባለው ሐ አንባቢያኑን የሚሰሙትንና ተከታዮቹን ወደ ቅድስና የሚመራ በመሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ሰውን ከአግዚአብሔር ጋር የሚያገናኝ የእግዚአብሔር ህግና አዋጅ ነው የእግዚአብሔር ሰውም ከዚህ ህግና አዋጅ ጋር ልክ እንደ ቅዱሳን አባቶች ያለው ግንኙነት ቋሚና የጠበቀ መሆን አለበት ያን ባደረገ ሠዓት ህግጋትን በመጠበቅ የሚገኘውን የቅድስና ክብር ያገኛል ዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል የሚጠብቅ ብጹዕ ነው ራዕፅ በአግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሳጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል ጢሞ መጽሐፍ ቅዱስ ከሌሎች መጻሕፍት ልዩ የሚያደርጉት ነጥቦች መጽሐፍ ቅዱስ ከሌሎች መጻሕፍት የሚለይባቸዉ የተለያዩ ነጥቦች አሉ እነዚህም ሀ በአድሜዉ ርዝማኔና ዘመን የማይሽረው በመሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ በዓለም ላይ ከተጻፉ መጻሕፍት ሁሉ ግንባር ቀደሙ መጽሐፍ ነዉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ቅድሚያ የተጻፈዉ መጽሐፍ መጽሐፈ ሄኖክ ሲሆን የተጻፈዉም በ ዓዓ ነዉ ይህም መጽሐፍ ቅዱስን የመጀመሪያዉ መጽሐፍ ያደርገዋል ሌላዉ መጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የማይሽረው መሆኑ ነው በተለያዩ ደራሲያን የተጻፉ መጻሕፍት ለአንድ ወቅት የሚነበቡ አሊያም መወያያ ርዕስ እየሆነ ለታሪክ ወይም ለመረጃ ሊቀመጡ የሚችሉ ናቸዉ እነዚህ መጻህፍት ወቅትና ጊዜ እየተለወጠ ቴክኖሎጂ እያደገ በፄደ ቁጥር የሚሻሻሉ የሚለወጡ ሲሆን መጽሐፍ ቅዱስ ግን በዘመናት መለዋወጥ ሊለወጥ የማይችል ነዉ ላሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች ኢሳ ሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም ማቴ ጌታ ቃል ግን ለዘለዓለም ይኖራል ጴጥ ለ የሚያነቡትንና የሚሰሙትን የሚያንጽ በመሆኑ በዓለም ላይ ብዙ አይነት ቢኖሩም ከነዚህ መጻሕፍት ቢኖሩም ከእነዚህ መጻሕፍት የምናገኘዉ እዉቀትን ብቻ ነዉ መጽሐፍ ቅዱስ ግን ከአነዚህ የሚለየዉ የሚያነቡትንና የሚሰሙትን ሰዎች ከእውቀት በተጨማሪ ሕይወት የሚሆናቸዉን ትምህርት የሚያገኙበት መጽሐፍ በመሆኑ ነዉ ሁ ቃልህ ተገኝቷል እኔም በልቼዋለሁ አቤቱ የሠራዊት አምላክ ሆይ በስምህ ተጠርቻለሁና ቃልህ ሐሜትና ደስታ ይሁኝ ኤር የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሳጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል ጢሞ ሐ ስላለፈዉና ሰለሚመጣው ነገር በእርግጠኝነት የሚናገር በመሆኑ ለምሳሌ ሰላለፈዉ ሲናገር ሊቀ ነቢያት ሙሴ ከርሱ በፊት ስለተፈጸመዉ የሥነ ፍጥረት ታሪክ ሲናገር በ ይሆናል ወይም በ ሳይሆን አይቀርም በሚል ግምት ሳይሆን በእርግጠኝነት ነዉ ሌሎች መጽሐፍት የታሪክ ወይም የምርምር መጽሐፍት ግን በ ይሆናል ወይም ሳይሆን አይቀርም በሚል ያስቀምጣሉ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስ ስላለፈዉ ብቻ ሳይሆን ወደፊት የሚመጣዉንም በእርግጠኝነት የሚናገር ልዩ መጽሐፍ ነው በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተከርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ት ቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍረ ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅም የተወደዳችሁ ተማሪዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅም እንዲህ በቀላሉ ለመግለጽ መሞከር የማይቻል ቢሆንም ጠቅለል ባለ መልኩ ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ የተወሠነውን ለመዘርዘር አንሞክራለን ሀ እግዚአብሔርን የበለጠ ለማወቅና ለመቀደስ ይረዳል እግዚአብሔር በባህርይው የማይመረመር ምጡቅ አምላክ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ማለት ምን ማለት ነው። መጽሐፍ ቅዱስን ስናነብ ልንከተላቸው የሚገቡ ነገሮች ከጸሎትና ከመሻት ጋር ማንበብ መጽሐፍ ቅዱስ አግዚአብሔር ለሰዎች ፍቃዱን የገለፀበት ሰዎች በመልካሚቱ መንገድ ይመሩ ዘንድ እና በሕይወት ይኖሩ ዘንድ የገለጸው መጽሐፍ ነው እናም እግዚአብሔር ሰዎችን በመጽሐፍ ይናገራል ስለዚህ ይህንን መጽሐፍ በምናነብበት ወቅት እግዚአብሔር ምስጢሩን ለመመርመር አይኖቻችንን ይከፍት ዘንድ እንዲሁም ማስተዋልንና ጥበብን ይሰጠን ዘንድ ካነበብንም በላ ያነበብነውን በሕይወታችን ተግባራዊ ለማድረግ ቃሉን ለመኖር ይረዳን ዘንድ መጸለይ ይገባናል መዝሙረኛው ቅዱስ ዳዊትም ተመሳሳይ ጸሉትን ይጸልይ ነበር ዓይኖቼን ክፈት ከሕግህም ተኣምራትን አያለሁ መዝ ሁ አቤቱ መንገድህን አመልክተኝ ፍለጋህን አስተምረኝ መዝ እና አኛም ልክ እንደ ዳዊት ቅዱስ ቃሉን ይገልጥልን ዘንድ ማስተዋሉን ጥበቡን ይሠጠን ዘንድ ያንበብነውንም በሕይወት እንድንኖር ይረዳን ዘንድ መጸለይ ያስፈልጋል ከዚህ በተጨማሪ መጽሐፍ ቅዱስን ከመሻት ጋር ልናነብ ያስፈልጋል አዘውትሮ ማንበብ መጽሐፍ ቅዱስ የመንፈስ ምግብ ነው ይህ ሲባል ነፍሳችን እንዳትራብ የእግዚአብሔር ቃል ዘወትር መመገብ ይገባታል ይህን ምግብ ዘወትር ለነፍሳችን ልንመግባት ካልቻልን መኖር አንችልም ጌታችንም በሕያው ቃሉ ይህንን ሲያረጋግጥልን ሃ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ማቴ በማለት ነው ይህንን ቃል እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን አስቀድሞ ገልጦላቸዋል ከዚህ በተጨማሪም መጽሐፍ ቅዱስ የመንፈስ ምግብ መሆኑ በተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ተገልጦ እናገኛለን እናም ለቁመተ ሥጋችን ዘወትር መመገብ እንደሚገባን ሁሉ ለነፍሳችንም ዘወትር የእግዚአብሔርን ቃል ልንመገብ ያስፈልጋል ከማስተማሪያ ኖቱ በተጨማሪ ሰጥያቄዎቹ ምላሽና ማብራሪያ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በአባይነህ ካሴ የተጻፈና በማህበረ ቅዱሳን የታተመ መጽሐፍ እና በሠንበት ትምሕርት ቤታችን የርቀት ከፍል የተዘጋጀውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የማስተማሪያ መጽሐፍን ይመልከቱ መዝ ዘዳ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተከርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ የቤተሰብ የንባብ ጊዜ ወስኖ ማንበብ የተወደዳችሁ ተማሪዎች ከላይ ባነሳነው ርዕስ ላይ መጽሐፍ ቅዱስ የነፍስ ምግብ እንደሆነና ዘወትር ልንመገበው እንደምንገባ ተማምረናል ከዚህ በተጨማሪ ግን ይህንን ምግብ የመመገቢያ ቋሚ የመመገቢያ ጊዜ በመመደብ ከቤተሰብ አባላት ጋር መመገብ ይገባል ኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህንን ቃል በልብህ ያዝ ለልጆችህም አስተምረው በቤትህም ስትቀመጥ በመንገድህም ስትሄድ ስትተኛም ስትነሳም ተጫወተው ዘዳ ሃ ከኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን ኢያሱ ከቤተክርስቲያን አባቶች መምሕራን ድጋፍ በማግኘት ማንበብ መጽሐፍ ቅዱስ እስትንፋሰ እግዚአብሔር ነው ሰው እግዚአብሔር ለእርሱ የሚያስተላልፈውን መልእክት ሳይዛነፍ መቀበል አለበት ነገርግን መጽሐፍ ቅዱስን አንባቢው ወደገዛ ፍቃዱ እንዳይተረጉምና ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን መልእክት ለማወቅ እና ለመረዳት መጽሐፍ ቅዱስን በሚያነብበት ወቅት የሚመራ መምሕር ያስፈልጋል ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በጋዛ ተቀምጦ ኢሳይያስ ስለጌታችን ስለመድኃኒታችን ስለኢየሱስ ክርስቶስ በትንቢት የተናገረውን በሠረገላ ላይ ሆኖ ቢያነብም መንፈስ ቅዱስ ፊሊጳስን ነጥቆ ወደ እርሱ እስኪወስደው ድረስ ነብዩ ስለምን እንደጻፈ አልተረዳም ነበር ይህንንም ራሱ ጃንደረባው በተናገረው ንግግር መገንዘብ ይቻላል በኋላም ቅዱስ ፊሊይስ ነብዩ በትንቢት ስለማን እንደተናገረና መቼ እንደተፈጸመ በዝርዝር ካስረዳው በላ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ሊጠመቅ ችሏል ዛሬም መጽሐፍ ቅዱስን በምናነብበት ወቅት የቤተክርስቲያን አባቶች እገዛ እጅግ አስፈላጊ ነው ምላሽ ፈልጎ የሕይወት ጥያቄዎችን በማንሳት ማንበብ በሕይወታችን በእግዚአብሔር እንዲመለስልን የምንሻቸው የተለያዩ ጥያቄዎች ይኖራሉ። ከዚህ ወጪ አግዚአብሔር እንዲሞላልን የምንፈልጋቸው ጉድለቶችም ይኖሩናል እናም መጽሐፍ ቅዱስ በሕይወታችን ለሚነሱ ጥያቄዎች እና የልባችንን የዘመናት ጥያቄ ጉድለታችንን ሁሉ የሚሞላ የእግዚአብሔር አስትንፋስ በመሆኑ መጽሐፍ ቅዱስን በምናነብበት ወቅት ሁሉ እነዚህን የሕይወት ጥያቄዎች በማንሳት ምላሽም በመሻት ጉድለታችንንም ለመድፈን በመፈለግ ማንበብ መቻል አለብን ያን ጊዜ እግዚአብሔር በቃሉ ጉድለታችንን ይሞላል እግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና የሚሰራም ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል የልብንም ስሜትና አሳብንም ይመረምራል ዕብ ሕዳግግዓዌ እና መዝገበ ቃላትን በማመሳከር ማንበብ መጽሐፍ ቅዱስን በምናነብበት ወቅት ሕዳግን ግፃዌንና የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላትን በማመሳከር ማንበብ ይገባል ይህ በተለይ የምናነበውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይበልጥ እንደንረዳ ከማድረጉም በተጨማሪ ከምናነበው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ጋር ተዛማጅነት ያላቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አልያም ትንቢቶች ካሉ አነርሱን እንድንረዳና አንድንገነዘብ ያደርገናል መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈበት ባሕል መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈበት የራሱ የሆነ ባሕል አለው ይህም የመጽሐፍ ቅዱስ ባሕል የሚባለው በወቅቱ መጽሐፉ በሚጻፍበት ወቅት ከነበሩ ሁኔታዎች ጋር ተስማምቶ የሚሄድ በመሆኑ በተጻፈላቸው ሰዎች እና በጸሐፊዎቹ አካፄድ ላይ ተመሠረተ መሆኑ የራሱ የአጻጻፍ ባሕል አንዲኖረው አድርጎታል ስለዚህ በዓለም ላይ ያሉ ሕዝቦች የመጽሐፍ ቅዱስን የአጻጻፍ ባሕል መረዳት ይገባል እንጂ ከራሳቸው ባህል ጋር ለማቆራኘት መሞከር አይገባም ለምሳሌ ወንድም የሚለው ቃል በመካከለኛው ምስራቅ እና በኢትዮጵያ ተመሳሳይ አተረጓጎም ቢኖረውም በምዕራባውያን ዘንድ ግን ያለው አተረጓጎም የተለየ ነው አናም አንድ ምዕራባዊ ይህንን ቃል በራሱ ባሕል ሊተረጉመው ቢሞክር ተገቢውን ፍቺ ሊያገኝ አይችልም ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ በአብዛኛው የሚያመላክተው የመካከለኛውን ምስራቅ የእስራኤላውያንን ባሕል በመሆኑ ነው ከዚህ በተጨማሪ የእረኛን ጠባይ መጽሐፍ ቅዱስ ሐዋ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ የሚያነብ ኢትዮጵያዊ ሰው እንደ ሀገሩ ባሕል ለመተርጎም ቢሞክር ወደ ስህተት ማምራቱ የማይቀር ነው ምክንያቱም እረኛ በእስራኤላውያን ባህል በጎቹን ፊት ለፊት እየመራ የሚሄድ ሲሆን በኢትዮጵያውያን ባሕል ግን እረኛ ከበጎቹ ኋላ ሆኖ እየነዳቸው የሚሄድ ነው ስለዚህ ማንም መጽሐፍ ቅዱስን በሚያነብበት ወቅት ከላይ የተጠቀሱትን ነጥቦች ከግምት ወስጥ በመክተት የመጽሐፍ ቅዱስን ባሕል በመረዳት ሊያነበው ይገባል ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስን ባሕሎችን ከዚህ ቀጥለን በዝርዝር ለመመልከት እንሞክራለን ይህም የአስራኤላውያንን ባሕል መመልከት የመጽሐፍ ቅዱስን ባሕል ለማወቅ ይረዳል ይህም የእስራኤላውያንን የስም አወጣጥ የአነጋገር ዘይቤ ማሕበራዊ ሕይወትን መመልከት እና መረዳት ይገባል ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው አብዛኛው የእስራኤላውያንን ባሕል መሰረት በማድረግ ስለሆነ ነው ይህም በውስጡ የእስራኤላውያንን የአነጋገር ዘይቤ ተክትሎ የተጻፈ በመሆኑና የተለያዩ የእስራኤላውያንን ማህበራዊ ኑር በተመለከተ በውስጡ ስለሚገልጥ ነው በሌላ መልኩ መጽሐፍ ቅዱስ ሌላ ዓይነት ባሕል ይንጸባረቅበታል ይህም የአጻጻፍ ስልቱን የሚመለከት ይሆናል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ፈርጀ ብዙ ቃላት እንደየአገባባቸው የተለያየ ትርጉምን የሚይዙ አንዳንድ ቃላት ይገኛሉ ከዚህም ባሻገር መጽሐፍ ቅዱስ አንድን ነገር ለመግለጽ ተራ ቋንቋ አይጠቀምም ለምሳሌ የአንድን ሴት ተገድዶ መደፈር ለመግለጥ ቢፈልግ የአድራጊውን ስም በማንሳት እገሊትን አስነወራት ይላል ከዚህ በተጨማሪ ሌሎችን የመጽሐፍ ቅዱስ ባህል ከዚህ በመቀጠል በዝርዝር የምንመለከት ይሆናል የዕብራውያን ስም አወጣጥ ባሕል በዕብራውያን ባሕል ስም ጠባይን ግብርንና ሁኔታን ይገልጣል ከዚህ መነሻነት በመጽሐፍ ቅዱስም የምናገኛቸው አብዛኞቹ ስሞች ከመጠሪያነታቸው ባሻገር ሌሎች ብዙ ጉዳዮችን የሚያመላክቱ ናቸው ይህም ዕብራውያን ለልጆቻቸውና ለቦታዎች ስምን ሲያወጡ ስሙ በሚወጣበት ሰዓት በሀገራቸው በግላቸው ወይም በቤታቸው ተከስቶ ከነበረው ሁኔታ ጋር በማዛመድ ያወጣሉ ይህም ያንን ጊዜና ሁኔታ እንዳይረሱት ይረዳቸዋል ለአብነትም የተወሰኑትን እንመልከት ሀ ለለዎች የተሠጠ ስም አዳም በአረማይክ ቋንቋ መሬት ማለት ሲሆን ይህም አዳም ከምን አንደተፈጠረ ለማመላከት ነው ሴት ትርጉሙም ምትክ ማለት ሲሆን በአቤል ምትክ የተወለደ በመሆኑ ይህ ስም ተሰጥቶታል። ከላይ ዝምድና ያላቸው ሰዎች ወንድም እንደሚባሉ አይተናል እናም የጌታ ወንድሞች የተባሉበትም ምከንያት ይህ ነው እንጂ እውነት የጌታ እናት ሌሎች ልጆች ኖረዋት አይደለም ማቴ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ያስፈለገበት ምክንያት የተወደዳችሁ ተማሪዎች መጽሐፍ ቅዱስ በመንፈስ ቅዱስ ነጂነት መሪነት ከአርባ በላይ በሆኑ ቅዱሳን ሰዎች የተጻፈ መጽሐፍ መሆኑን ተመልክተናል እናም እነዚህ ቅዱሳን መጽሐፍ ቅዱስን ሲጽፉ የመንፈስ ቅዱስ አጋዥነት ያስፈለገበት የራሱ የሆኑ ምክንያቶች አሉ አእነርሱም ሃ የሰው ልጅ አስቦ ሊደርስባቸው የማይችላቸውን እጅግ በጣም ጥልቅና ረቂቅ የሆኑ ነገሮችን የያዘ መጽሐፍ በመሆኑ ለእነዚያ ጥልቅና ረቂቅ የሆኑ ነገሮች ጸሀፊው የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ገላጭነት ስለሚያስፈልገው ሃሦ መጽሐፍቶቹን ያለ ስህተትና ያለ ልዩነት እንዲጻፉ ለማስቻል ሃ አንድ አይነት የሃፃሃይማኖትና የሥነ ምግባር ሥርዓት እንዲኖር ለማድረግ ሃ የመጽሐፉ ይዘት በጸሐፊው አውቀትና ችሉታ ላይ የተገደበ እንዳይሆን ለማድረግ ስለዚሀ በእነዚህና በመሳሰሉት ምክንያቶች መጽሐፍ ቅዱስን ለመጻፍ የመንፈስ ቅዱስ ረዳትነት አስፈልጓል ከዚህ መነሻነት መጽሐፍ ቅዱስ የአግዚአብሔር ጥበብ በጥቂቱ የተገለጠበት መጽሐፍ ነው ማለት ይቻላል ይህ ብቻ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ጥበብ ለሰዎች የተገለጠበት መጽሐፍ አንደመሆኑ ሰዎች በቀላሉ አንብበው ሊረዲቸው የማይችሏቸው ጥልቅና ረቂቅ ሀሳቦችን ያቀፈ መጽሐፍ ነው ስለዚህ ይህ ድንቅ መጽሐፍ ሰዎች አንብበውት የአግዚአብሔርን ሀሳብ አንዲረዱና ቃሉን በራሳቸው አተረጓጎም ተርጉመው ወደ ስህተት እንዳያመሩ ከህዳግ ግጻዌና የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት በተጨማሪ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወለዱ መጻሕፍትን ማንበብ ያስፈልጋል ስለዚህ መጻሕፍትን ከቋንቋ ወደ ቋንቋ ሲተረጎምም ሆነ በአንድምታ ሲተረጎም ከመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ባሻገር ተርጓሚው ሊከተላቸውና ሊጠብቃቸው የሚገቡ ስልትና ጥንቃቄዎች አንዲሁም ሊኖሩት የሚገቡ ነገሮች አሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ከቋንቋ ወደ ቋንቋ እንዴት ሊተረጎም ይገባል። መጽሐፍ ቅዱስ ከቋንቋ ወደ ቋንቋ መቼ እና በነማን እንደተተረጎመ በዝርዝር በምዕራፍ አንድ ላይ ለመመልከት ሞክረናል በዚህ ርፅስ ስር ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ከቋንቋ ወደ ቋንቋ ሲተረጎም ምን አይነት የአተረጓጎም ዘዴ መጠቀም እንደሚገባና መጽሐፍ ቅዱስ ከቋንቋ ወደ ቋንቋ ሲተረጎም ተርጓሚው ሊከተሉትና ሊኖሩት የሚገቡትን ነገሮች ለመመልከት እንሞክራለን አንድን ጽሁፍ ከቋንቋ ወደ ቋንቋ ለመተርጎም የተለያዩ የትርጉም ዘዴዎችን መጠቀም የሚገባ ቢሆንም መጽሐፍ ቅዱስን ከቋንቋ ወደ ቋንቋ ለመተርጎም ግን ቃል በቃል የተሰኘውን ዘዴ መጠቀም ተገቢ ነው ከዚህ በተጨማሪ መጽሐፍ ቅዱስ ከቋንቋ ወደ ቋንቋ በሚተረጎምበት ጊዜ ተርጓሚው በመሰረታዊነት ሊኖሩት የሚገቡ ሁለት ነገሮች አሉ እነሱም ሀ ፈሪፃ እግዚአብሔር ሊኖረው ይገባልቡ መጽሐፍ ቅዱስ ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላ ቋንቋ በሚተረጎምበት ወቅት ተርጓሚው በፈሪፃ እግዚአብሔር የታነጸ መሆን ይገባዋል ይህ ካልሆነ ግን ተረጓዓሚው በፈሪፃ እግዚአብሔር የታነጸና ታማኝ ካልሆነ የግሉን አስተሳሰብ ሊጨማር አልያም ከመጽሐፉ እርሱ የማያምንበትን ሊቀንስ ይችላል ይህም በተለያየ ጊዜ የተለያዩ መናፍቃን ሲያደርጉት ቆይተዋል ለማሳያም አንድ ምሳሌ መዘን ለመመልከት እንሞክር ሃሦ በዘመናችን መናፍቃን በቆሮ ላይ አንዲት ፊደል በመለወጥ የሀሰት ትምህርታቸውን ለማስረጽ ሞክረዋል የተወደዳችሁ ተማሪዎች ይህ ግልጥ ይሆን ዘንድ እዛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ያሉትን የፊደል ቅርፆች ማየት ተገቢ ነው የተስተካከለው ቃል የሚለው እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልዕክተኞች ነን ነው ነገር ግን እዛው ክፍል ላይ ከፍ ብለን ቁጥር ላይ አገልግሎት የሚለውን ቃል የፊደል ቅርጽ ልብ እንበል ቀጥሉም ቁጥር ላይ እንለምናለን የሚለውን የፊደል ቅርጽ ልብ እንበል ቀጥሉም ቁጥር ላይ እንደሚማልድ የሚለውን ቃል ልብ እንበልና እዚሁ ቃል ላይ ያለችውን ል የተሰኘችውን ፊደል እንመልከት ይህች ፊደል መስተካከል አለመስተካከሏን ለ የነበረችውን ል ተደርጋ መስተካከልዋን አለምስተካከልዋን ከላይ ለማመሳከሪያነት በጠቅስናቸው የመጽሐፍ አዋልድ መጻሕፍትን የትርጉም ዘዴዎች ቃል በቃል በሄር ነ ዝርየብ ዓውደ ምንባባዊ ርዐበህ ውርስ ትርጉም ሀከበ አሳጥሮ መግለጽ ዞክየክ እና የጽሑፉ ሃሳብ ላይ ማተኮር የሚሉት የትርጉም ዘዴዎች ተጠቃሽ ናቸው በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ ቅዱስ ቃላት ላይ ማለትም አገልግሎት የሚለውን ቃልና እንለምናለን የሚለውን ቃል ያሉትን የ ለ እና የ ል ፊደላት አቀራረጽ ተመልክተን እንደሚማልድ የሚለውን ቃል ስንመለከት ል ተስተካክላ እንደሆነ ግልጽ ይሆንልናል ይህም ማለት ቃሉ አስቀድሞ እንደሚማለድ እንደነበረና ከጊዜያት በኋላ የቅዱሳንን አማላጅነትና የጌታችንን ተማላጅነት በሚቃወሙ መናፍቃን እንደተስተካከለ እንደሚማለድ የነበረው እንደሚማልድ ወደሚል ያስታውቃል በዚህ መነሻነት እንደሚማልድ የሚለው ቃል ትርጉም አልባ ሁኗል ምክንያቱም ከታች እንለምናለን ማለታቸው የቅዱሳንን አማላጅነት የሚያመላክት ሲሆን ከላይ ያለው ቃል አስቀድሞ ስለተማላጁ የተነገረ ነበር ነገርግን ቃላቱ በመስተካከሉ ትርጉም አልባ አንዲሆን አድርጎታል ይልቁኑ ይህንን ቃል እንደሚማለድ እንደሚለመን በሚለው ቃል ተክተን ብናነበው የአረፍተ ነገሩ አጠቃላይ ዛፃሳብ ግልጽ ይሆንልናልሽ አናም የተወደዳችሁ ተማሪዎች መጽሐፍ ቅዱስ ከቋንቋ ወደ ቋንቋ በሚተረጎምበት ወቅት ተርጓሚው ታማኝ እና ፈሪዛፃ እግዚአብሔር ያደረበት ሊኖረው ይገባዋል ይህም ተርዓሚው በመጽሐፉ ላይ በመጨመሩም ሆነ በመቀነሱ ሊመጣበት ካለው መቅሰፍት ለመዳን በማሰብ ሊተረጉም ይገባዋል ሆኖም ከላይ ለአብነት አንድ ምሳሌ አየን እንጂ ሌሎችም መጽሐፍ ቅዱስን ያለ ፈሪፃ አግዚአብሔር የራሳቸው ፃሳብ ያካተቱ ብዙ መናፍቃን በየዘመነ ተነስተዋል ለ የቋንቋ እውቀት ሊኖር ያስፈልጋል መጽሐፍ ቅዱስን ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላ ቋንቋ ለመተርጎም በቂ የቋንቋ አውቀት ተርጓሚው ሊኖረው ይገባዋል ይህ ሲባል ተርጓሚው የሚተረጉምበትንም ሆነ የሚተረጉምለትን ቋንቋ በበቂ ሁኔታ ሊያውቅ ይገባዋል ይህ መሆን ከቻለ መጽሐፍ ቅዱስ ሳይበረዝና ሳይፈለስ ዓላማውን እንደጠበቀ ከቋንቋ ወደ ቋንቋ መተርጎም ይቻላል ነገር ግን በዚህም ላይ መጽሐፍ ቅዱስ ከቋንቋ ወደ ቋንቋ በሚተረጎምበት ወቅት ተርጓምያኑ በቂ እውቀት ሳይኖራቸው በመተርጎም ችግር ሲፈጥሩ ታይተዋል ለአብነትም አንዳንድ ድርጅቶች በቂ የቋንቋ ዕውቀት ሳይኖራቸው መጽሐፍ ቅዱስን ለመተርጎም ባደረጉት ጥረት እነዚህ የትርጉም ስህተቶች በጉልህ ታይተዋል ለምሳሌ በቆሮ ላይ ያለውን ስለ ክርስቶስ መልዕክተኞች ነን የሚለውን ቃል ስለ ክርስቶስ አንባሳደሮች ነን በማለት ለመተርጎም ሞክረዋል ከዚህ በተጨማሪም መሰረቶቿ የሚለውን መሰረቶቹ መሰረቱ በማለት ተርጉመዋል እንዲህ ያለው ታማኝነት የጎደለው ሥራ የመተርጉማኑን ሥውር ዓላማና ያለበቂ ዕውቀት እንዲሁም ያለ ፈሪሃ አግዚአብሔር በድፍረት ለመተርጎም መሞከራቸውን የሚያሳይ ነው ከዚህ ውጪ መጽሐፍትን በምናነብበት ወቅት በውስጡ ያሉትን ኃይለ ቃላት ለመረዳት የግድ የመጽሐፉን ኃይለ ቃል ትርጉም መረዳት ያስፈልጋል እናም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ ኃይለ ቃላትን የምንተረጉምባቸው የአተረጓጎም አይነቶች አሉ አነዚህም ዮየ ነጠላ ትርጉም በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በቀጥታ ትርጉም የሚወሰዱ እና የተለየ ምሳሌያዊም ሆነ ምስጢራዊ ትርጉም የሌላቸው በርካታ ኃይለ ቃሉች አሉ ለምሳሌ የተወሰኑትን ለመጥቀስ ሲሞከር ሁ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ ዘፍ ሁ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ ማቴ እስከመጨረሻ የሚጸና እርሱ ግን ይድናል ማቴ ወዘተ ለእነዚህና ለመሳሰሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ኃይለ ቃላት የሚሠጠው ማብራሪያ ነጠላ ትርጉም በመባል ይታወቃል ምሳሌያዊ ትርጉም በመጽሐፍ ቅዱስ አንድን ነገር በተሻለና በበለጠ ግልጽ ለማድረግ በምሳሌያዊ ትርጉም ይነገራል ይህም ሣገር በምሳሌ እንዲሉ አበው ሃሳቡን ይበልጥ ግልጽ ለማድረግ ይረዳል ነገር ግን ምሳሌ ሁልጊዜ ከአማናዊው ለን አዛው ወደ ል ተቀይሯል መቀየሩም የፊደሉ ቅርጽ ሌሎች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከተጻፉ ል ዎች በጣም የተለየና አስቀድሞ ለ የነበረ መሆኑ የሚያስታውቅ ነው በተጨማሪ ከርስቶስ ተማላጅ እንጂ አማላጅ መሆኑን የሚከተሉትን የመጽሐፍ ቅዱስ ከፍሎች ይመልከቱ ዮሐ ራዕ ጴጥ መዝ ዛ በበ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ ወይም ከሚመሰልለት ነገር ያንሳል በመጽሐፍ ቅዱስም በምሳሌ የተነገሩ ብዛት ያላቸው ክፍሎች ይገኛሉ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም በመዋዕለ ስጋዌው ለደቀ መዛሙርቱ ካስተማረባቸው ዘዴዎች አንዱ በምሳሌ ማስተማር ነው በዚህም የተነሳ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እንዲህ ተብሎ ተገልጣል ሁ መስማትም በሚችሉበት መጠን እነዚህን በሚመስል በብዙ ምሳሌ ቃሉን ይነግራቸው ነበር ያለ ምሳሌ ግን አልነገራቸውም ማር የተወደዳችሁ ተማሪዎች ከዚህ በተጨማሪ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በርካታ ነገሮች በምሳሌ ተመስለዋል ለአብነትም የተወሰኑትን ከዚህ በመቀጠል በዝርዝር ለመመልከት እንሞክራለን ሀ የአስራኤል በወይን ቦታ መመሰል አሁን ስለወዳጄና ስለወይን ቦታው ለወዳጄ ቅኔ እቀኛለው ለወዳጄ በፍሬያማው ኮረብታ ላይ የወይን ቦታ ነበረው በዙርያው ቆፈረ ድንጋዮችንም ለቅሞ አወጣ ምርጥ ሆነውንም ሀረግ ተከለበት በመካከሉም ግምብ ሰራ ደግሞም የመጥመቂያ ጉድጓድ ማሰበት ወይንንም ያፈራ ዘንድ ተማመነ ዳሩ ግን ሆምጣጣ ፍሬ አፈራ ኢሳ በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ የተነገረው ስለ ወይንስለ ግብርና ይሁን እንጂ ዋናው መልእክት ግን ይህ አይደለም በምሳሌ ተመስለው የቀረቡልን የወይን ቦታው ወይም እርሻውና የወይነ ሀረግ የሚመስሉት የሚወክሉት ሌላ ትርጉም አለ ይህም የመጽሐፍ ቅዱስ አንዱ አካፄዱ ነው የኃይለ ቃሉ ምሳሌያዊ ትርጉም የወይን ቦታ የተባሉት ቤተ እስራኤል የደስታውም አትክልት የተባሉት የይሁዳ ሰዎች ወዳጄ የተባለው እግዚአብሔር ሲሆን ከወይን አትክልቱ አመርቂ ፍሬ እንዲያገኝ በሚገባ የሚንከባከበውን ያህል እግዚአብሔርም እስራኤልን እንደተንከባከባቸው ኃይለ ቃሉ ያሳየናል ለ የእመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልና ምሳሌ አኅቴ ሙሽራዬ ሆይ የተቆለፈ ገነት የተዘጋ ምንጭ የታተመ ፈሳሽ ናት መኃ ቃሉን ምሰሌያዊ ትርጉም ያለው ነው ይህም ማለት በነጠላ ትርጉም ልንተረጉመው አንችልም በነጠላ ትርጉም እንውሰደው ብንል ምን ለማለት እንደተፈለገ ግልጽ አይሆንልንም ምክንያቱም ምንጭ ከሆነች ልትዘጋ አትችልም ፈሳሽም ከሆነች ልትታተም አትችልም እናም ጠቢቡ ሠለሞን የተናገረው ኃይለ ቃል ምሳሌያዊ በመሆነ በቀጥታ እንደወረደ ለመተርጎም አይቻልም እናም ሰለሞን በምሳሌ ሊገልጥ የሞከረው የእመቤታችንን ዘላለማዊ ድንግልና ነው በአጠቃላይም በዚህ የመዝሙር መጽሐፍ ውስጥ በሴት አንቀጽ የተገለጡት የእመቤታችንና የቤተክርስቲያን ምሳሌዎች ናቸው ከዚህ በተጨማሪ ነብዩ ሕዝቅኤልም በትንቢቱ የእመቤታችንን ዘላለማዊ ድንግልና በምሳሌ ገልጧል ወደ ምስራቅም ወደሚመለከተው በስተውጭ ወዳለው ወደ መቅደሱ በር አመጣኝ ዘግቶም ነበር እግዚአብሔርም ይህ በር ተዘግቶ ይኖራል እንጂ አይከፈትም ሰውም አይገባበትም የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ገብቶበታልና ተዘግቶ ይኖራል ሕዝ የተወደዳችሁ ተማሪዎች ይህን ክፍል በነገረ ማርያም ትምህርታችሁ ላይ ወደ ፊት በዝርዝር ስለምትመለቱት እዚህ ላይ እናብቃና ወደ ሌላ ምሳሌ አእንሸጋገር ሐ የጌታችን በበግ መመሰል በግ ቢሸልቱት ቢመቱት ቢያርዱት እንዲሁም ቢያሰቃዩት ምንም አይናገር ጌታችንም አይሁድ መከራን ቢያበዙበትም ምንም አልተናገረም በዚህም የተነሳ በበግ ተመስሏል ተጨነቀ ተሰቃየ አፉንም አልከፈተም ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት በሸላቾቹ ፊት ዝም እንደሚል በግ እንዲሁ አፉንም አልከፈተም ኢሳ ። ሃ ስለምን ቸር ትለኛለህ ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም ማር ሃ ግና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዐርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ዮሐ መዝ ቫ እሩቅ ብዕሲ ነው ለጥያቄዎቹ በቂ ምላሽ ለማግኘት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በአኦርቶዶክስ ተዋህዶ በአባይነህ ካሴ የተፃፈና በማህበረ ቅዱሳን ላይ የታተመውን መጽሐፍ ይመልከቱ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ ምዕራፍ ሦስት የመጽሐፍ ቅዱስ አከፋፈል የተወደዳችሁ ተማሪዎች በምዕራፍ አንድ አንድና በምዕረፍ ሁለት ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምንነትና እንዴት ማጥናት እንደሚገባን በዝርዝር ተመልክተናል በዚህኛው ምዕራና ደግሞ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ አከፈፈል እና ይዘት እንዲሁም ስለ ጸሐፊያኑ ማንነት በዝርዝር ለመመልከት እንሞክራለን መጽሐፍ ቅዱስ በዋናነት ብሉይ ኪዳንና የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ተብሎ በሁለት ዐበይት ክፍሎች ይከፈላል ብሉይ ኪዳን በውስጡ አርባ ስድስት መጻሕፍትን የያዘ ሲሆን አዲስ ኪዳን ደግሞ ሰላሳ አምስት መጻሕፍትን የያዘ ነው በውስጣቸውም ያሉት መጻሕፍት እንደይዘታቸው በተለያየ አከፋፈል እንከፋፍላቸዋለን አናም የተወደዳችሁ ተማሪዎች ለመግቢያ በሁለቱም አከፋፈሎች ውስጥ ያለውን እንዲህ ከተመለከትን በቀጣይ በውስጣቸው ያሉትን መጻሕፍት አከፋፈልና ይዘት እንዲሁም ስለ ጸሐፊዎቹ ማንነት በዝርዝር የምንመለከት ይሆናል የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት የቃሉ ትርጉም ብሉይ ማለት ያረጀ ጥንታዊ ቀዳማዊ የድሮ የቀድሞ የፊትወዘተ ማለት ሲሆን ኪዳን ማለት ደግሞ ውል ስምምነት ወዘተ ማለት ነው ባጠቃላይ ብሉይ ኪዳን ማለት የጥንት የቆየ የመጀመሪያ ውል ስምምነት ማለት ነው ይህም ያረጀ መባሉ ከሱ የተሻለው ኪዳን አዲስ ኪዳን በመኖሩ ነው እንጂ ኪዳኑ ዛሬም የጸና ኪዳን ነው ምክንያቱም አግዚአብሔር ከቅዱሳኑ ጋር የሚገባው ቃል ኪዳን በዘመናት የማይሻር በመሆኑ ነው ከዚሀ በተጨማሪም ብሉይ ኪዳን ያረጀ መባሉ ኪዳኑ የተገባበት ዘመን በማርጀቱ ይህም ማለት ኪዳኑ የተገባበት ዘመን በኋላ ረጅም ጊዜያት ማለፉን ለማጠየቅ ነው ብሉይ ኪዳን በአጠቃላይ ከጌታ ልደት በፊት የአንድ አምላክ አማኞች የሆኑትን የእስራኤላውያንን ታሪክ የሚተርክ መጽሐፍ ነው በውስጡም በዋናነት ከአምስት ሺ አምስት መቶ ዘመን በጊላ ከአመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በፍጹም ድንግልና የሚወለደውን ጌታ ሕዝቡ ተዘጋጅቶ እንዲጠብቅ በተለያዩ የነብያት ትንቢትን ይዚል ከዚህ በተጨማሪም እግዚአብሔር ከወዳጆቹ ጋር የገባውን ቃል ኪዳን በአጠቃላይ ያካትታል የመጻሕፍቱ ብዛት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የካርቴጅ ቅርጣግ ጉባኤያትን መሰረት አድርጋ በቀኖናዋ የምትቀበላቸው የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ብዛት ሲሆኑ እነዚህን መጻሕፍት የጻፉት ሰላሳ ሁለት የሚደርሱ ጸሐፍያን ናቸው ባጠቃላይ በእነዚህ ጸሐፍያን የተጻፉት መጻሕፍት የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በመባል ይታወቃሉ እነርሱም ኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፈ ኩፋሌ ኦሪት ዘጸአት መጽሐፈ ተግሳጽ ኦሪት ዘሌዋውያን መጽሐፈ ጥበብ ኦሪት ዘጉልቁ መጽሐፈ መክብብ ኦሪት ዘዳግም መኃልየ መኃልይ ዘሰሉሞን መጽሐፈ ኢያሱ መጽሐፈ ሲራክ መጽሐፈ መሳፍንት ትንቢተ ኢሳይያስ መጽሐፈ ሩት ትንቢተ ኤርሚያስ ኛ እና ኛ ሳሙኤል ትንቢተ ሕዝቅኤል ኛ እና ኛ ነገስት ትንቢተ ዳንኤል ኛ ዜና መዋዕል ትንቢተ ሆሴዕ መ አለቃ ኪዳነ ወልድ ከፍሌ በመጽሐፈ ሰዋሰው ወግስ ላይ ኪዳን የሚለውን ቃል ሲተረጉሙት በቁሙ ውል ቁም ነገር የፍቅርና የአንድነት መሐላ ሰላማዊ ህግ ሁለቱን ወገን አንድ የሚያደርግ ስለ ረብና ስለ ጥቅም በተስፋ የቆመ የተጻፈ ሥርዓት ቢያፈርሱት ጉዳትና ጠብ የሚያመጣ ጥቅም የሚያሳጣ በማለት ተርጉመውታል ገጽ ኪዳን በሁለት አካላት ውል ሰጪና ውል ተቀባይ የሚደረግ ውል ሲሆን ብሉይ ኪዳንም አግዚአብሔር ከተለያዩ ቅዱሳን ጋር የሚያደርገው ወል አሊያም ስምምነት ነው መዝ በዓም ዓም ዓም እና በ ዓም በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የማስተማሪያ ኖት ኛ ዜና መዋዕል ትንቢተ አሞጽ መጽሐፈ ኩፋሌ ትንቢተ ሚኪያስ መጽሐፈ ሄኖክ ትንቢተ ኢዩኤል መጽሐፈ ዕዝራ እና ነህምያ ትንቢተ አብድዩ መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ እና ዕዝራ ሱቱኤል ትንቢተ ዮናስ መጽሐፈ ጦቢት ትንቢተ ናሆም መጽሐፈ ዮዲት ትንቢተ ዕንባቆም መጽሐፈ አስቴር ትንቢተ ሶፎንያስ መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ ትንቢተ ሐጌ ዳግማዊና ሣልሳዊ መቃብያን ትንቢተ ዘካርያስ መጽሐፈ ኢዮብ ትንቢተ ሚልክያስ መዝሙረ ዳዊት ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን ያየ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት አከፋፈል ከላይ ለመግለጽ እንደተሞከረው የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ብዛት አርባ ስድስት ሲሆን እነዚህን መጻሕፍት ከይዘታቸው አንጻር በአጠቃላይ በአራት መሰረታዊ ክፍሉች ከፍለን አእንመለከታቸዋለን አነሱም ሃ የሕግ የኦሪት መጻሕፍት ክፍል ሃ የታሪክ መጻሕፍት ክፍል ሃሦ የትምህርት የጥበብ የመዝሙር መጻሕፍትና ክፍል ሃ የትንቢት መጻሕፍት ክፍል ናቸው ክፍል አንድ የህግ መጻሕፍትብሔረ ኦሪት ኦሪት የሚለው ቃል የሱርስት ቃል ሲሆን ሕግ ማለት ነው ሕግ ማለት ደግሞ ብርፃዛን ማለት ነው ከዚህ ቃል ጋር ተያይዘው የሚጠሩ መጻሕፍት አምስት ሲሆኑ የተጻፉትም በሊቀ ነቢያት ሙሴ አማካኝነት በሲና ተራራ በ ዓዓ ነው መጻሕፍቱ በዕብራይስጥ ቋንቋ ለእስራኤል ዘስጋ የተጻፉ ናቸው እነዚህ መጻሕፍት በውስጣቸው ሦስት ታላላቅ ህግጋትን ይዘዋል እነሱም የሞራል ህግ የክህነት ህግ የአስተዳደር ህግ ነው ከዚህ በተጨማሪም እነዚህ መጻሕፍት ከህግ በተጨማሪ ታሪክን ትንቢትንናትምህርትን የያዙ መጻሕፍት ናቸው እነዚህም ኦሪት ዘፍጥረት ኦሪት ዘኅልቁ ኦሪት ዘጸአት ኦሪት ዘዳግም ኦሪት ዘሌዋውያን ኦሪት ዘፍጥረት በልደት በግዕዝ ዘልደት ተብሎ ይታወቃል የፍጥረትን ካለመኖር ወደመኖር መምጣትና መገኘትን በማውሳት ስለሚጀምር በዚሁ ታሪክ በርፅሱ ኦሪት ዘፍጥረት ዘልደት ተብሏል መጽሐፉ ከህግ መጻሕፍት የመጀመሪያው ነው ይህ መጽሐፍ ከፍጥረት አገኛኘት ጀምሮ እስከ ህዝበ እስራኤል ወደ ግብጽ መውረድ ድረስ ያለውን ታሪክ ይገልጣል መጽሐፉ ምፅራፎች አሉት አከፋፈሉም ሩሩ ከምዕራፍ የሥነ ፍጥረት ስርዓት የፍጥረት አፈጣጠር የሰው ልጅ ውድቀትና የመጀመሪያ አባቶች ዕድሜ በ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ ላ ሓ ር ምዕራፍ የሰው ልጆች በኃጢአት መክፋትና የደረሰባቸው ቅጣት የባቢሎን ግንብ ታሪክ ምዕራፍ የአብርሃም የሃይማኖት ጉዞ የሰዶምና የገሞራ ጥፋት እንዲሁም የይስፃቅ ታሪክ ከምዕራፍ የያዕቀብና የዮሴፍ ታሪክ የአስራኤል ወደ ግብጽ መውረድ ላ ሓ ኦሪት ዘጸአት ጸአት ማለት የግፅዝ ቃል ሲሆን መውጣት ማለት ነው ይህም መጽሐፉ የእስራኤል ሕዝብ በሙሴ መሪነት ከግብጽ ባርነት መውጣታቸውን በሰፊው የሚያወሳ ስለሆነ በዚሁ ተሰይሟል ይህ መጽሐፍ ሕዝበ እስራኤል ከ ዓመት የባርነትና የስቃይ ቆይታ በኋላ በሙሴ መሪነት ከግብጽ ከባርነት ወጥተው እስከ ሲና ተራራ ድረስ ያለውን ታሪክ ይተርካል መጽሐፉ ምዕራፎች አሉት አከፋፈሉም ሩ ከምዕራፍ ከሙሴ ልደት ነጻ ለማውጣት እስከተጠራበት ከምዕራና በግብጽ ስለወረዱ መቅሰፍቶች ከምዕራፍ የኤርትራን ባህር በእግዚአብሔር ኃይል መሻገራቸው ከምዕራፍ እስራኤል መና እንደወረደላቸው የሙሴ በሲና ሕግን መቀበል አንዲሁም የአስራኤልን ጣዖት ማምለክና መቀጣት የሚገልጽ ታሪክ ይገኛል ጄና ነን ነን ኦሪት ዘሌዋውያን ዘሌዋውያን የሚለው ቃል ሌዊ ከተሰኘ የያዕቆብ ልጅ ስም የተገኘ ነው የሌዊ ልጆች ትውልድ ለእስራኤል ሕዝብ ካህናት እንዲሆኑ የተመረጡ ሲሆኑ በተለይም የሙሴ ወንድም አሮን ሊቀ ካህናት ተብሎ ከተሾመ ጀምሮ የነበረውን የእነዚህን ካህናት ሥርዓት በዝርዝር ስለሚያስረዳ በዚህ ስም ተሰይሟል ይህ መጽሐፍ የእግዚአብሔር ሕዝብ በሁለንተናው ንጹህ ቅዱስ መሆን ስለሚናገር የቅድስና መጽሐፍ ይባላል ይህ መጽሐፍ ምዕራፎች አሉት አከፋፈሉም ከምዕራፍ ስለ መስዋዕትና ስለ ሥርዓተ ክህነት ከምዕራፍ ስለ መባልዕትና የማንጻት ሥርዓት ከምዕራፍ ስለ ጋብቻና የክህነት ምርጫ ከምዕራፍ ህግና በዓላትን ስለማክበር በዚያም የሚገኘውን በረከትን መርገም የሚገልጽ ሲሆን በውስጥ በርካታ ሕግጋተ እግዚአብሔር ተገልጠዋል ኣ ሩ ሩ ሩ ኦሪት ዘትልቁ በግዕዝ ኖለቀ ማለት ቆጠረ ማለት ሲሆን ዘጉለቁ ማለት ደግሞ የቁጥር መጽሐፍ ማለት ነው አስራኤል ከግብጽ ባርነት ከወጡ በላ በታሪካቸው ሁለት ጊዜ የተቆጠሩበት መጽሐፍ ነው ይህም በመጀመሪያ በሲና ምድረ በዳ ቀጥሉም በሞዓብ ፃገር መቆጠራቸውን ስለሚገልጽ በዚህ ስም ተሰይሟል ይዘቱም የማርያምንና የአሮንን ሞት በመጨረሻም ምድረ ርስትን እንዴት እንደሚከፋፈሉ ከእግዚአብሔር የተሰጠውን ትዕዛዝ ገልጧል መጽሐፉ ምዕራፎች አሉት አከፋፈሉም ከምዕራና ህዝበ እስራኤል በሲና መቆጠራቸዉ ከምዕራና ከሲና ተራራ እስከ ዮርዳኖስ ወንዝ መጓዓዛቸዉ ቱ ሰላዮች የሙሴ ኢትዮጵያዊታን ማግባት ሓ ሓ ጀ ልቪርህ እነዚህ ለከህነት አገልግሎት የተመረጡና ስለ ህዝቡ ኃጢአትና በደል መስዋዕትን ዘወትር የሚያቀርቡ ከእግዚአብሔር ጋር ሕዝቡን ያስታርቁና ኃጢአታቸውንም ያስተሰርዩላቸው የነበሩ ናቸው ዘሌ ከህጠከ ዘ ዘጉ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ ሩ ምዕራፍ የአስራኤላዉያን አለመታዘዝና የ ዓመት ጉዞ ኦሪት ዘዳግም። መጽሐፉን የጻፈው ቅዱስ ጳውሎስ በሮም አስር በቆየባቸው ሁለት ዓመታት ከዐ ዓም ባለው ጊዜ ውስጥ ነው የጻፈበት ቦታም አዛው ሮም ከተማ ሲሆን የጻፈበት ቋንቋም በጽርዕ ቋንቋ ነው የመጽሐፉ ይዘት ከጌታ እርገት በኋላ ቅዱስ ጳውሎስ ወደሮም እስከገባበት ጊዜ ያለውን የመጀመሪያይቱን የቤተክርስቲያን ታሪክ የሚናገር ክፍል ነው ይህም በዘመን ሲቀመጥ ከ ዓም እስከ ዓም አካባቢ ድረስ ያለውን የ ዓመት የቤተክርስቲያን ታሪክ በተለይ በአራቱ ወንገላቱ ከተመዘገበው ታሪክ ቀጥሉ ያለውን የመጀመሪያይቱን የቤተክርስያንን ምሥረታና ሕይወት የሐዋርያትን ተልዕኮ በተለይ የቅዱስ ጳውሎስን ሥራዎችን እንዲሁም የክርስትናን በዓለም ላይ መስፋፋት የሚተርክ መጽሐፍ ነው መጽሐፉ የተጻፈበት ዓላማም አንግዲህ ሂዱና አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዝኳችውን እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው በተባለው መሠረት ትምህርተ ወንጌል በሐዋርያት አማካኝነት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በሩቅ ላሉ አገሮች አንዴት አንደተዳረሰ ለመግለጥ ነው በይዘቱም ከጌታ አርገት አንስቶ የመንፈስ ቅዱስ መውረድ እና የመጀመሪያዎቹ ማኀበረ ምዕመናን ሕይወት እስከ እስጢፋኖስ ሞት በእስጢፋኖስ ሞት የክርስቲያኖች ስደትና በዚያ ምክንያት የወንጌል መስፋፋት እንዲሁም የቅዱስ ጳውሎስ መጠራት ቤተክርስቲያን ከኢየሩሳሌም ወደ ቀሪው ምድረ አስራኤልና ወደ አህዛብ አገር መስፋፋት እንዲሁም የቅዱስ ጳውሎስ ጉዞዎች በታናሽ እስያ በግሪክና በሮም እንዴት እንደነበር ይገልጣል ነገር ግን የሁሉም ሐዋርያት ታሪክና ሥራ በዚህ መጽሐፈ ተሟልቶ አለተገለጠም መጽሐፉ ምዕራፎች ሲኖሩት አከፋፈሉም ምዕራፍ ስለ ቤተክርስቲያን መሰረት ዕድገት መኖር ምዕራፍና ስለጌታ ደቀመዛሙርት ስራ ከጳራቅሊጦስ በፊት ከምዕራፍ ስለ ጌታ ደቀ መዛሙርት ስራ ከጳራቅሊጦስ በኃላ ከምዕራፍ ስለቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ አስጢፋኖስ ምዕራፍ ስለ ወንጌል መልዕክተኛው ፊሊጸስ ምዕራፍ ስለ ሳውል መመለስ ከምዕራፍ በቅዱስ ጳውሎስ አማካይነት ወንጌል መስፋፋትና የመጀመሪያው ሐዋሪያዊው ጉዞው ምዕራፍ በእየሩሳሌም ስለተደረገው ጉበዔ ከምዕራፍ ሁለተኛው የቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያዊ ጉዞ ከምዕራፍ ሶስተኛው የቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያዊ ጉዞ ከምዕራፍ ስለ ቅዱስ ጳውሎስ መያዝ ከምዕራፍ ስለ ቅዱስ ጳውሎስ እስራት ከምዕራፍ ስለ ቅዱስ ጳውሎስ ታስሮ ወደ ሮም መሔድ ነቀ ጄና ነን ነን ነን ነን ነን ነን ነን ነን ነን ጄና ጄና ምዕራፍ ሦስት የትምህርትየመልእክታት መጻሕፍት ክፍል በዚህ ክፍል ቅዱሳን ሐዋርያት ቀደም ብለው ላስተማሯቸውና በተለያዩ ምክንያቶች ላመኑ ምዕመናን የጻፉት መልእክታት ከጌታ ትንሣኤ በላ ከማረጉ በፊት የተሰጡ የቤተክርስቲያን መመሪያ ትምህርቶች እንዲሁም በሐዋርያት ጉባኤ ሲኖዶስ የተሠሩ ሥርዓቶች ይካተታሉ ይህ ክፍል በውስጡ መጻሕፍትን ያጠቃልላል ማቴ ሊር ሉቃ ሀሐዋ ማቴ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተከርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ እነዚህ መልእክታት ከተላከላቸው አካላት አንጻር ለ ይከፈላሉ አነሱም ሀ የግል መልእክታት በዚህ ክፍል ውስጥ መጻሕፍት ሲገኙ መጻሕፍቱ የተላኩት ለአንድ ግለሰብ ሆኖ በቅጂ ለሁሉም እንዲዳረስ የሚባዛ ነው መጻሕፍቱም ጢሞ ጢሞ ቲቶ ፊሊሞና ዮሐ እና ዮሐ ናቸው ለ የማህበር መልእክታት በዚህ ክፍል ውስጥ መጻሕፍት ሲገኙ መጻሕፍቱ የተላኩት ለአንድ ቤተክርስቲያንማህበር የተላኩ ናቸውእነዚህ መጻሕፍት በቤተክርስቲያኒቱ ውስጥ ስላለው ሥነ ምግባራዊ ተጋድሎ የሚያስተምሩ ናቸው መጻሕፍቱም ወደ ሮሜ ወደ ቆላስይስ ቆሮ ቆሮ ገላ ኤፌ ተሠ ተሠ እብራውያን ናቸው ሐ ዓለም አቀፍ መልእክታት በዚህ ክፍል ውስጥ መጻሕፍት ሲገኙ መጻሕፍቱ የተላኩት ለተወሰነ ማህበር ወይም ለግለሰብ የተላኩ አይደሉም ይልቁኑ በዓለም ሁሉ ለተበተኑ ምዕመናን ለሁሉም የተላኩ መልእክታት ናቸው መጻሕፍቱም ጴጥ ጴጥ ዮሐ የያዕቆብ መልእክት እና የይሁዳ መልእክት ናቸው አነዚህ መልእክታት ከጸሐፊዎቹ አንፃር በ መሠረታዊ ክፍሎች ይከፈላሉ አነሱም ሀ ቱ የቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት ለ ቱ መልእክታት ተብለው ይከፈላሉ ሀ የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የመጀመሪያ ስሙ ሳውል ይባል ነበር ትርጉሙም የእግዚአብሔር ስጦታሐብተ እግዚአብሔር ማለት ነው ጳውሎስ የሚለውን ስም ያወጣለት ሰርግዮስ ጳውሎስ የተባለ ባለሥልጣን ነው ጳውሎስ ማለት ብርፃን ማለት ነው ትውልዱ ከነገደ ብንያም ሲሆን በሮም ግዛት በመወለዱ የሮም ዜግነትን አግኝቶዓል አባቱ ዮስአል ይባላል ጳውሎስ ፈሪሳዊ ሲሆን ፈሪሳዊ ለመሆን ያበቃውን የኦሪት ትምህርት የተማረው ገማልያል ከተባለ መምህረ ኦሪት ነው ስለዚህም በዘመኑ አግዚአብሔርን ያገለገለያስደሰተ እየመሰለው በክርስቶስ የተመሠረተችውን ቤተክርስቲያን ያሳድድ ነበር በዚህም የተነሳ የመጀመሪያው የሐዲስ ኪዳን ሰማዕት ቅዱስ አስጢፋኖስ ሲገደል እንኳን ተባባሪ የነበር ሠው ነው ከዚህ በኋላ በእግዚአብሔር ምርጫና በአስጢፋኖስ ጸሎት በድንቅ ተዓምር ለዚህ ታላቅ የሐዋርያነት ሥራ ተጠርቷል ከዚህ በኋላ ባለው ዘመኑ ለ ዓመታት በዚህ አገልግሎት ብዙ መከራን የተቀበለ ሐዋርያ ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያዊ ጉዞዎችን የተገዘ ሐዋርያ ነው በሦስቱ ጉዞዎቹ አብዛኛውን የመካከለኛውን ምሥራቅና አውሮፖን አስተምሯል በወገኖቹ በአይሁድ ብዙ መከራ ደርሶበታል ሁለት ጊዜ በሮም ሀገር ታስሯል ከዚህም ሌላ በተለያዩ ቦታዎች መከራ ተቀብሏል በዚህ ሁሉ ተጋደሎ ወንጌልን ለአብዛኛው ክፍለ ዓለም አድርሷል በመጨረሻም በዘመነ ኔሮን ቄሳር ሐምሌ ቀን ዓም በሮም አደባባይ በሰማዕትነት አርፏል ኦስትያን ጉዳና በተባለ ቦታም ተቀብሯል ቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት የፃፈ ሲሆን ከዚህ ቀጥለን በዝርዝር እናያለን ወደ ሮሜ ሰዎች የተላከ መልእክት ሮም ጥንት ከጥፋት ውኃ በፊት በዘመነ ኖህ አርስጣጣሊስ ትባል ነበር ከጥፋት ውፃዛ በጊላ የምትታወቀው እንጣሉሎስ የተባለ ኃይለኛ ንጉስ ነግሶባት በአንጣሎስ ኢጣሊያ ተብላለች በኋላም ሮሙላስና ሮማኖስ የሚባሉ ወንድማቾች ነግሠውባት በእነዚህ ሰዎች ሮምያ ሮማ ተብላለች ይህች ሀገር ዛሬ በአውሮፖ አህጉር የምትገኝ ናት መልእክቱ በተጻፈበት ዘመን ይኖሩባት የነበሩ ሰዎች የሀገሪቱ ተወላጆች አህዛብ ብቻ ሳይሆኑ በፍልሰት በስደትና በተለያየ ምክንያቶች የገቡም አይሁድ ይኖሩባት ነበር የአዲስ ኪዳን መግቢያ ጊዜም አብዛኛውን ዓለም ትቆጣጠር የነበረች ሀገር ናት በዘመነ ክርስትና በዚህች ሀገር ይኖሩ የነበሩ አይሁድ ለበዓል ወደ ኢየሩሳሌም ሲወጡ በበዓለ ሃምሣ መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት በወረደላቸው ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ ስብከት ካመኑ ሺህ ሰዎች መካከል እነዚህ የሮም ሰዎች አይሁድና አህዛብ አብረው ነበሩ ይህንን እምነታቸውን ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ለሌሎችም አስተምረው ነበር ከዚህም ጋር ከሐዋርያት መካከል ለማስተማር ለቅዱስ ጴጥሮስ አጣው ደርሳው ነበር እርሱም ፄዶ ሲያስተምር አይሁድም አህዛብም በአንድነት አመኑ ተጠመቁ ትምህርቱ ካልደረሰበት ለማድረስ ወጥቶ ሲሄድ ሁለቱም የቀደመ ሕይወታቸውን እያነሱ ይለያዩ ይወጋገዙ ጀመር አይሁድ በአብርፃም ክዐጠበ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተከርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ ልጅነታቸው በኦሪታቸው እየተመኩ አህዛብን ሲነቅፉ አህዛብ ደግሞ አየሁድ እግዚአብሔርን እያወቁ መበደላቸውን አእርሱአህዛብ ቢያጠፉም ባለማወቃቸው መሆኑን እያነሱ የአንዲት ቤተክርስቲያን ልጆች በማይረባ ነገር ተለያይተው ሲኖሩ ይህን ያስተዋሉ አቂላና ጵርስቅላ የተባሉ ባልና ሚስት ፌቨን የተባለች እናት ይህንን ችግር ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ቆሮንቶስ በወጣ ጊዜ ነገሩት ሁለቱንም አህዛብንም አይሁድንም ለማስታረቅ ሁለቱም የዳኑት በአግዚአብሔር ቸርነት መሆኑን ለማስረዳት በሃይማኖት በምግባር ለማጽናት አይሁድ በኦሪታቸው መመካታቸውን አህዛብም ባለማወቅ ማመካኘታቸውን ትተው በወንጌሉ ተመስርተው በሃይማኖት እንዲጸድቁ ለማስተማር በ ዓም ጽፎ የክንክራኦስ ቤተክርስቲያንን በምታገለግል በፌቨን እጅ ልኮላቸዋል መልእክቱን አርሱ ቢልከውም የጻፈው ጠርጥዮስ የተባለ ሰው ነው መልአክቲቱ በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት መረጃነት የተጻፈች ጥቅል ትምህርት የምትሰጥ ናት በአጻጸጻፋም ከአእብራውያን መልእክት ጋር ይመሳሰላል የመልእክቱ ይዘትና አከፋፈልም ቀሩ ከምዕራፍ የመግቢያ ሰላምታ ከምዕራፍ ስለ አረማውያን ስለአይሁዳውያንና ስለ አግዚአብሔር ጽድቅ አስፈላጊነት ከምዕራፍ የእግዚአብሔር ጽድቅ ለሰው በእምነት የሚገኝ ስለ መሆኑ ከምዕራፍ ሰው በጽድቅ ሕይወት የሚኖር ከሆነ ኃጢአት ከህግና ከሞት ነፃ ስለመሆኑ ከምዕራፍ ስለ አስራኤል መመረጥና ተስፋ ከምዕራፍ ስለ ክርስቲያኖች በዓለም በግልና በቤተክርስቲያን መኖር ምዕራፍ ስለ ቅዱስ ጳውሎስ ሰላምታ የአደራ ምስጋና ጸሎት ሩ ሩ ሩ ሩ ሩ ሩ የመጀመሪያይቱ የቆሮንጦስ መልእክት ቆሮንቶስ የምትገኘው በግሪክ ውስጥ ሲሆን የአካይያ ሁለተኛ ከተማ ናት ይህችን ቤተክርስቲያን የመሠረታት ቅዱስ ጳውሎስ ነው ቅዱስ ጳውሎስ ወደዚህች ከተማ በሁለተኛው ጉዞ በዐ ዓም አካባቢ ገብቶ አስተምሮበታል በ ዓም አካባቢ ደግሞ ጢሞቲዎስን ልኮላቸዋል ይህችን መልእክት የጻፉት በኤፌሶን እያለ ነው የጻፈበት ዓመት በ ዓም አካባቢ ነው መልእክታቱን ያደረሱት እስጢፋኖስ ፈርዶናጥስ ጢሞቲዎስ እንዲሁም በአካይቆስ እጅ ልኳል ይህችን መልእክት የጻፈበት ምክንያቶች ሀ ቅዱስ ጳውሎስ አስተምሯቸው ከፄደ በላ በአቄላ አማካኝነት ቅዱስ ጳውሎስ ያጠመቀው የኦሪት ሊቅ የነበረው አጵሎስ ብሎይን ከሐዲስ እያስማማ ቢያስተምራቸው ብዙ ሰዎች አመኑ በዚህች ቤተክርስቲያን ጌታ ያደረገውን ተአምራት ያስተማረውን ትምህርት የተካፈሉ ሰዎች ነበሩ ከዚህም ሌላ በበዓለ ዛምሣ ከቅዱስ ጴጥሮስ ተምረው ያመኑ ምእመናን ነበሩ እነዚህ ሁሉ በተማሩት ትምህርት መጽናት ሲገባቸው እፄ የጳውሎስ ነኝ አኔ የኬፋ ነኝ አያሉ መከፋፈል በመጀመራቸው ይህንን ትተው ሁሉም በክርስቶስ አንድ ሁነው እንዲኖሩ ለመምከር ለ የቆሮንቶስ ሰዎች በዝሙት ኃጢአት ይጠቁ ነበር አባታቸው እንኳን በሕይወት እያለ የአባታችውን ሜስት ያገቡ ነበር ይህንን ክፉ ሥራቸውን ትተው በንጽህና እንዲመላለሱ ለመምከር ሐ ከቤተክርስቲያን ሥርዓት ውጪ ሴቶች ሳይከናነቡ እየጸለዩ በጉባኤ እናስተምር እያሉ በማስቸገራቸው ሥርዓት ይዘው እንዲጓዙ ለመምከር መ የቆሮንቶስ ሰዎች የነበሩበትን የአምልኮ ጣዖት ልማድ ወደ ቤተክርስቲያን ለማምጣት መከሩ እንዲሁም ለቤተክርስቲያን አስራት በኩራት ማውጣት ያልቻሉ ክርስቲያኖች ሥጋ ወደሙ እንዳይቀበሉ ከለከሉ ራሣቸውም የቁርባኑን ሥርዓት እያበላሹ ከቁርባኑም በጊላ አየበሉ እየጠጡ እየሰከሩ እየተደባደቡ ሌላው እየራበው ወደ ቤቱ ይመለስ ነበር በዚህ ሥራቸው ወቀሳቸው የቁርባንንም ክብር አስረዳቸው ሠ ሰው በትዳር ወይም በድንግልና መኖር እንደሚገባው ለጠየቁት ጥያቄ አግዚአብሔር እንደሰጣቸው ፀጋ እንዲኖሩ ነገር ግን የሚበልጠው እንደርሱ በድንግልና በብቸኝነት መኖር እንደሆነ ለማስረዳት ፈፌ በመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ቅናት ስለሚቀኑ መቀናናታቸውን ትተው ሁሉም በተሰጣቸው ጸጋ እንዲያገለግሉ ለ ትንሣኤ ሙታን መኖሩን የማያምኑ ሰዎችም ስለነበሩ ትንሣኤ መኖሩን ካላመኑነ በከንቱ እንደሚከደክሙ ነገር ግን ትንሣኤ ሙታን እንዳለ ካስረዳ በኋላ ትንሣኤ ስለመኖር የክርስቶስ ትንሣኤ ማስረጃ እንደሆነና ይህም ታላቅ ምሥጢር እንደሆነ ለማስረዳት እና ለሌሎችም ችግሮቻቸው መፍትሔ ለመስጠት ጽፏል ቨበከከ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተከርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ መጽሐፉ ምዕራፎች ያሉት ሲሆን አከፋፈሉም ከምዕራፍ በመካከላቸው ስለተነሳው ክርክር ምዕራፍ በመካከላቸው ስለተነሳው ዝሙት ምዕራፍ በመካከላቸው ስለተነሳው ሙግት ምፅራፍ ስለ ጋብቻ ከምፅራፍ ለጣዖት ስለተሰዋ ሥጋ ምፅራፍ ስለ ቅዱስ ቁርባን ከምዕራፍ ስለ መንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ምዕራፍ የሙታን ትንሳኤና የጌታ ምጽአት ምዕራፍ የተቸገሩትን መርዳትና እንደሚገባ ስለግል ሕይወቱ ሩ ሩ ሩ ሩ ሩ ሩ ሩ ሩ ሩ ሁለተኛይቱ የቆሮንጦስ መልእክት ሁለተኛይቱን መልእክት የጻፈው መቄዶንያ እያለ ሲሆን የመጀመሪያዋ መልእክት በተጻፈች በዓመቱ በ ዓም ተጽፋለች መልእክቲቱን ያደረሰው ደቀ መዝሙሩ ቲቶ ነው ይህች መልእክት ምዕራፎች አሏት ይህች መልእክት የተጻፈችበትም ምክንያት ሩ በመጀመሪያው መልእክቱ ምን ያህል እንደተማሩ ለማወቅ ቲቶን ልኮ ነበር ቲቶም በመጀመሪያው መልእክት ወቀሳ እጅግ እንዳዘኑ ከጥፋታቸውም ተመልሰው በመልካም ሥራ ለችግረኞች በሚሠጠውም ምጽዋት በርትተው እንደሚሳተፉ ሲነግረው በዚህ ነገር እንዲጸኑ ለመምከርና ለማበረታታት ያልተመለሱትንም እንዲመለሱ ለመምከር ሩ ሀሰተኞች መምህራን ገብተው በሐሰትና ባለፈ የኦሪት ትምህርት እየበጠበጡ እንደሆነ ስለነገረው ከሐሰተኞች መምህራን እንዲጠበቁ ለማስጠንቀቅ ሩፍ ለችግረኞች የሚደረገውን ስጦታ በልግስና እንዲያዘጋጁና እንዲጠብቁት ለማሳሰብ ጽፎላቸዋል ወደ ገላትያ ሰዎች የተላከ መልእክት ገላትያ በታናሽ እስያ ውስጥ ከሚገኙ ግዛቶች አንዲ ነች ዛሬ የቱርክ ዋና ከተማ አንካራ አካባቢ ትገኛለች ገላትያ የተባለችው በመጀመሪያ ይኖሩ በነበሩ ጉዋል የተባሉ ሰዎች ስም ነው የገላትያን ቤተክርስቲያን የመሠረታት ቅዱስ ጳውሎስ ነበር በመጀመሪያው ጉዞው አና በሦስተኛው ሐዋርያዊው ጉዞ ላይ ገብቶ አስተምሮባታል አስተምሮ ከወጣ በኋላ አይሁድ ገብተው ወንጌል ያለ ኦሪት ጥምቀት ያለግዝረት አትጠቅምም ብለው ያወጁ ጀመር ለዚህ መልስ ይሆን ዘንድ መልዕክቱን ጽፎታል ከዚህም ሌላ ቅዱስ ጳውሎስን አንደ ሌሎች ሐዋርያት ጌታን አላየምና ክብሩ ያነሰ ነው ከክርስቶስ ሐዋርያት አይቀጠርም ስለዚህ ትምህርቱን ልትቀበሉ አይገባም ይሉ ስለነበር በአግዚአብሔር ፈቃድ እንደተጠራ ከዚህም ሌላ ጌታን እንዳየ ከሌሎቹ ሐዋርያትም እንደማያንስ ካስረዳ በኋላ አነዚህን ሐሰተኞች መምህራን እንዳይቀበሉ በማዘዝ ጻፈላቸው የገላትያ መልእክት በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ያገኘነውን ነፃነትና ክብር በስፋት ስለምትናገር የነባነት መልእክት አየተባለች ትጠራለች መጽሐፉ ስለተጻፈበት ዘመን የተለያየ አስተያየት ቢኖርም ከአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ሁሉ አስቅደማ በመጀመሪያ እስራቱ ላይ ሮም ሀገር እያለ በ ዓም አካባቢ ተጽፋለች መጽሐፉ ምዕራፎች ሲኖሩት አከፋፈሉም ሩ ከምዕራፍ እውነተኛ ሐዋርያነቱን ያረጋገጠበት ከምዕራፍ ከሕግ ባርነት ነፃ የወጡ መሆናቸውን ከምዕራፍ ተገቢ የአኗኗር ሥርዓት ያላቸው ይሆኑ ዘንድ ሩ ሩ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ ድ ወደ ኤፌሶን ሰዎች የተላከ መልእክት ኤፌሶን በታናሽ አስያ የምትገኝ ከተማ ስትሆን ዛሬ የግሪክ ግዛት ናት ይህች ጥንታዊ ከተማ በንግድ ማዕከልነት ከመታወቋም ሌላ አርጤምስ ለምትባል ጣኦት በተሰራው ቤተ ጣዖት ትታወቃለች ታላቁ እስክንድር ዳርዮስን ድል አድርጐ የግሪክ ግዛት አደረጋት ሮማውያን በገነነበት ዘመን ደግሞ የሮም ግዛት ሆና ነበር በዚህም ወቅት አይሁድ በስደትና በንግድ ምክንያት ፄደው ምኩራብ ሠርተውባት ይናሩ ነበር በ ዓም ቅዱስ ጳውሎስ በመጀመሪያው ጉዞ እንዲሁም በዐ ዓም አስተምሮባታል በእላም የአርጤምስን አምልኮ ለማስቀረት የሚያስችል ትምህርት እያስተማረ ብዙ ሰዎችን ሲመልስ የተመለከቱ የጣዖት ካህናትና የአርጤምስ ምስል ቀራጮች ህዝቡን በማነሳሳት ቅዱስ ጳውሎስን አስወጥተውታል ለቀሩትም ጢሞቴዎስን ሊቀጳጳስ አድርጎ ሾሞላቸዉ ፄሄጻዷጻል ኋላም ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ አስተምሮባታል ቅዱስ ጳውሎስ በ ዓም ከኢሩሳሌም ወደ ሮም ተይዞ በፄደበት ጊዜ መልእክቱን ጽፎ በደቀመዝሙሩ በቲቶ እጅ ልኮላቸዋል በምግባር በሃፃይማናት መጽናታቸውን ሰምቶ ሊያመሰግናቸውና አህዛብም ሆኑ አስራኤል አንድ ሆነው የጸጋው ተካፋይ በመሆናቸው አምነታቸውን አጠንክረው እንዲይዙ ለማበረታታት ከዚህም ሌላ ወደቀድሞ ኃጢአታቸው አምልኮ ጣዖታቸው የተመለሱትን ለመውቀስ በመጨረሻም መንፈሳዊ እንደመሆናቸው የሰይጣን ፈተና እንዳያሸንፋቸው ሰይጣንን ድል የሚነሱበትን መንገድ ጽፎላቸዋል የኤኤሶን መልእክት ከወቀሳና ከተግሳጽ ነፃ የሆነ ትምህርትን ያዘለች ትምህርት ናት በውስጡ የሥነ ምግባርና የሃይማኖት ትምህርት ያዘለ ነው መጽሐፉ ምዕራፎች ሲኖሩት አከፋፈሉም ሩ ከምዕራፍ እግዚአብሔር ለህዝቡ ያቀደው እቅድ ቀሩ ከምዕራፍ ለምዕመናን የሚገባ ኑሮ ወደ ፊልጵስዮስ ሰዎች የተላከ መልእክት። ይህ መጽሐፍ መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ እና መጽሐፈ ኪዳን ካልዕ በመባል ይታወቃል ክልዔቱ ገበዋቲፃ ለመጽሐፍ እንዲል መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ ይህን መጽሐፍ የጻፉት ቅዱስ ዮሐንስ ቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ማቴዎስ ናቸው መጽሐፉ የሚሆኑ አንቀጾችን የያዘ ሲሆን በዚህ ክፍል ጌታ ስለ ቤተክርስቲያን መሪዎች ስልጣነ ክህነት አሰጣጥና ደረጃ ማዕረግ ሁኔታ የተናገረውን አብራርቶ የያዘ መጽሐፍ ነው ከነዚህም ሌላ ስለ ቤተክርስቲያን የአምልኮ ሥርዓትና ስለ ሥነ ምግባር ያስተማረው ትምህርት በተለያዩ ጊዜያት የሚጸለዩ ጸሎቶች ለምሣሌ የኪዳን ፀሎት የጌታ ቅዳሴ ቅዳሴ እግዚዕ ትምህርት ሕቡዓት በእንተ ቅድሣት በሰማይ እግዚአብሔር ዘብርሃናትና የቁርባን ምሥጋና የቅዱስ ሥሉስ ወዘተ የመሳሰሉት ይገኙበታል ለዚህም ማስረጃ በእነዚህ ጸሎቶች መጀመሪያ ርእስ አመጽሐፈ ኪዳን ዘነገሮሙ እግዝእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሐዋርያቱሁ ንጽሐን ይህ ጸሎት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለንፁሐን ደቀመዛሙርቱ ካስተማራቸው መጽሐፈ ኪዳን የተገኘ ነው ይላል የመጀመሪይው የመጽሐፈ ክፍል አጠቃላይ ይዘቱ ይህንን ይመስላል መጽሐፈ ኪዳን ካልፅ ይህ መጽሐፍ አጻጻፉ በስድ ንባብ መልክ ሲሆን ወደፊት የሚደረጉ ታሪኮች የዓለም ምስጢሮች የተጻፈበት መጽሐፍ ነው በዚህ የመጽሐፍ ክፍል ጌታ ስለነገረ ምጽዓቱ ከምጽዓት አስቀድሞ ስለሚነሱ የዓለም ነገሥታት ስለሐሣዊ መሲህ አነሳስ በአጠቃላይ ያስተማራቸው ትምህርቶች ይገኙበታል መጻሕፈተ ሲኖዶስ ሲኖዶስ ማለት ጉባኤስብሰባ ማለት ሲሆን ቅዱሣን ሐዋርያት እነዚህን መጻሕፍት የጻፉት ለተለያዩ የቤተክርስቲያን ጉዳዮች በተሰበሰቡ ጊዜ የወሰኗቸውን ውሳኔዎችን ለማሣወቅ ነው በተለይ በዐ ዓም በኢየሩሳሌም ከተማ በቅዱስ ያዕቆብ ሊቀመንበርነት ቅዱሣን ሐዋርያት ቅዱስ ጳውሎስን ጨምር ባደረጉት ጉባዔ የተወሰኑ ውሣኔዎችና የተሰሩ ሥርዓቶች ይገኙባቸዋል ሥርዓተ ጽዮን ፅዮን ማለት አንባ መጠጊያ ማለት ስለሆነ ለቤተክርስቲያን ሥርዓት በማርቆስ እናት በማርያም ጽርሐ ፅዮን በተባለው ቤት በመጻፉ ምክንያት የተሰጠው ስያሜ ነው መጽሐፉ ስለ ሥርዓተ ክህነት አገልግሎትና ምግባር ስለ በዓላትና አፅዋማት ስለ ቅዱሳን ክብር በስፋት ይተነትናል በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተከርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ መጽሐፈ ትዕዛዝ ትፅዛዝ ማለት በቁሙ ከስራ አስቀድሞ የሚሰጥና የሚነገር ህግ ወይም ሥርዓት እንዲሁም አድርግ አታድርግ የሚል ፍቃድ ማለት ነው መጽሐፉን ቅዱሳን ሐዋርያት በኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኢየሩሳሌም ጽፈውታል ይኸውም ቅዱሳን ሐዋርያት በቀሌምንጦስ እጅ ለአህዛብ ህገ ቤተክርስቲያንን ለማሳወቅ እንደጻፉት ይነገራል በአጠቃላይ መጽሐፉ ስለ ሚመተ መላእክት ስለ አስራት መባዕ ሥርዓተ ቁርባን በስፋት ያትታል መጽሐፈ ግጽው ግጽው ማለት የታየየተገለፀ ጉልህ ማለት ነው ይኸውም ስለ ሚመተ ክህነትና ስለ ህዝባውያን ተልዕኮ ስለ ትህትና ስለ ቱ ቃላት ስለ አሥራት ስለ ሰንበት ስለ ሙታን ተዝካር ስለ ቁርባንና ስለ ጋብቻ በስፋት ይገልፃል መጽሐፈ አብጥሊስ አብጥሊስ ማለት ሐዋርያውያን ቀኖናት ማለት ነው ቅዱስ ቀለሜንጦስ በአንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን ስለ ቅዱሳን ሐዋርያት የቅዱስ ሲኖዶስን ድንጋጌዎች እንደጻፈ ይነገራል መጽሐፉ ከ ዱ ቅዱሳት መጻሕፍት በዝርዝር ይገልፃል ጁ መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ቀሌምንጦስ ትውልዱ ሮማዊ የሆነ የቅዱስ ጴጥሮስ ደቀ መዝሙርና የሮሜ የመጀመሪያው ሊቀጳጳስ ነበር ቅዱስ ቀሌምንጦስ ስሙ በሕይወት መጽሐፍ እንደተጻፈ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ተገልጧልጫ ቅዱሣት መጻሕፍት ቁጥራቸው እንደሆነ ከቅዱሣን ሐዋርያት ተረድቶ የቅዱሣን መጻሕፍትን ዝርዝር ጽፎ ያዘጋጀ አባት እንደሆነ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት በመጽሐፍቶቻቸው ያትታሉ ይህ መጽሐፍ ከ ቅዱሣን መጻሕፍት የሚቆጠር ሲሆን የመጽሐፉን ምስጢር ከንታ እየተነገረ የተረዳው ቅዱስ ጴጥሮስ ነው ቀሌምንጦስም ቅዱስ ጴጥሮስ እየነገረው ይህንን መጽሐፍ በመጻፍ በጸሐፊው ስም መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ተብሏል መጽሐፉ በውስጡ ከሥነ ፍጥረት ታሪክ አንስቶ አስከ ይሁዳ ንጉሥ እስከ ኢዮአታም ዘመን ያለውን ታሪክ ቅዱስ ጴጥሮስ ለቀሌምንጦስ የነገረውን ብዙ መንፈሳውያን ምሥጢራት ሰለ ሰው ልጅ የተደረገው ምህረት ሰዎች በምድር ላይ ሲኖሩ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ጌታ ለቅዱስ ጴጥሮስ የሰጠውን ትምህርት ጌታ ለቅዱስ ጴጥሮስ ያስተማረውን ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ስለ ሙሴ በትር ታሪክና ስለ ስምዖን ካርዮ ራፅይ ወዘተ የገለጡ ብዙ ታሪኮች ያሉበት ሰፊ መጽሐፍ ሲሆን በሰባት ክፍሎች የተከፈለ ነው ፔዣኛኛዣኛ ኛ መጽሐፈ ዲድስቅልያ ዲድስቅልያ ማለት ትምህርት ማለት ሲሆን ሐዋርያት ያስተማሩትና የሰሩት የቤተክርስቲያን ሥርዓት የተጻፈበት መጽሐፍ ነው የተጻፈውም ከ ዓም በፊት ነው በ ምዕራፎች የተከፋፈለ መጽሐፍ ሲሆን በይዘቱም ከምዕራፍ ስለ ህይወትና ስለ ሞት ከምዕራፍ ሰለ ጾም ጸሎት ስለ ቅዱስ ቁርባን ሥርዓት ስለ ነቢያትና ሐዋርያት ትምህርት ተዛምዶ ሰለ ጥምቀት ሥርዓትና ጥምቀትን ሲያጠምቁ በስመ ስላሴ መሆን እንዳለበት ስለ ጸሎት ሥርዓት ቢያንስ በቀን ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት መጸለይ እንደሚገባ ጾመ ድህነት የረቡዕና የዓርብ ጾም እንዲሆን የተወሰነ ውሣኔ ጥምቀት የፈጸሙ ሴቶች ቅዱስ ቁርባን መቀበል እንዳለባቸው ወዘተ የመሳሰሉት የቤተክርስቲያን ሥርዓቶችና ትምህርቶች የያዘ መጽሐፍ ነው በአጠቃላይ ከላይ የተመለከትናቸው ስምንት የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት በይዘታቸው መመሪያ ሰጪና ሥርዓትና መሪ አስተማሪ ስለሆኑ ከትምህርት ክፍል መጻሕፍት ጋር ይቀቆጠራሉ ፊሊ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተከርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ት ቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ የምዕራፍ ሶስት የክለሳ ጥያቄዎች ትዕዛዝ ትክክለኛውን መልስ አብራሩ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንድ ምዕራፍ ያላቸውን መጻሕፍት ዘርዝሩ ወንጌላት ከይዘታቸው አንጻር ለስንት ይከፈላሉ ዘርዝሩ የብሉይ ኪዳን የጥበብ የቅኔ መጻሕፍት ብዛታቸው ስንት ነው ዘርዝሩ ነብያት ከጻፏቸው መጻሕፍት ይዘት አንጻር ለስንት ይከፈላሉ ዘርዝሩ ከብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በሴቶች ስም የተጠሩ መጻሕፍትን ዘርዝሩ የአዲስ ኪዳን የሥርዓት መጻሕፍትን ዘርዝሩ ትዕዛዝ በሀ ስር ያሉትን በለ ስር ካሉት ጋር አዛምዱ ሀ ለ መጽሐፈ ኩፋሌ ሀ ወደ እብራውያን ሰዎች የመልዕክታት ብዛት ለ የኦሪት መጻሕፍት ብዛት ሐ አራተኛው የመቃብያን መጽሐፍ ቅድስት ቤተክርስቲያን በቀኖናዋ የምትቀበላቸው መ ወደ ፊልጵዮሲስ ሰዎች መጻሕፍት ብዛት ሠ ሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስሙን ያልጠቀሰበት ረ ቅዱስ ጴጥሮስ መጽሐፍ ሰ ምዕራፍ አራት አዋልድ መጻሕፍት የቃሉ ትርጉም አዋልድ መጻሕፍት ማለት የመጻሕፍት ልጆች ማለት ሲሆን ልጅነታቸውም ለአስራው መጻሕፍት ነው እነዚህ መጻሕፍት በቅርፃዓፃቸውም ሆነ በይዘታቸው ከአስራው መጻሕፍት ጋር የሚመሳሰሉ በቤተክርስቲያን ትምህርተ ሃፃሃይማኖትን ሥርዓትን እምነትና ክርስቲያናዊ ትውፊትን መሰረታውያን የሆኑትን ንባብ እንጂ ትርጓሜ ጥሬ ቃል እንጂ ትንታኔ የሌላቸው ቀጥራቸው ሰማንያ አንድ የሆኑትን መጻሕፍትን አስራው መጻሕፍትን የሚተነትኑ የሚተረጉሙ ምስጢሩን የሚያራቅቁኝ ትርጓሜውንም የአቃንተው የሚያቀርቡ መጻሕፍት ናቸው ይህም ማለት በቤተክርስቲያናችን ሊቃውንት አተናተን መሰረት አስራው መጻሕፍት ብሉያት ቅዱሳት መጻሕፍት ንባብ አዲሳት ቅዱሳት መጻሕፍት አዋልድ መጻሕፍት ደግሞ ትርጓሜ ናቸው የአዋልድ መጻሕፍት አስፈላጊነት አዋልድ መጻሕፍት በቤተክርስቲያን ውስጥ ያላቸው አስፈላጊነት እንዲህ በቀላሉ ተዘርዝሮ የማያልቅ እጅግ የላቀና ከፍ ያለ ነው ቤተክርስቲያን በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዋ ማለትም በጸሎቷ በትምህርቷ ምስጢራትን ለመፈጸም እና ለምስጋናዋ የአዋልድ መጻሕፍትን በእጅጉ ትጠቀማለች ለአብነትም ሃሦ በቤተክርስቲያን ለሚካሄደው ጸሎት ይጠቅማል ለምሳሌ ለጸሎተ ቅዳሴ ለሰዓታት ጸሉት ወዘተ ለቤተክርስቲያን ለፈጣሪዋ ምስጋና የምታቀርበው በአብዛኛው በእነዚህ መጻሕፍት በመታገዝ ነው እነዚህ መጻሕፍተ ለቤተክርስቲያን ህግና ሥርዓት ለማስጠበቅ ዋነኛ ተጠቃሽ ናቸው በቅዱሳት መጻሕፍት የተጠቀሰውን ጥቅስ ያብራራሉ ሏፈዒሏዒ ይህም ማለት መጽሐፍ ቅዱስ በምስጢራዊ ትርጉም ስለሚተረጎም ያንን ትርጉም የሚተረጉሙ መጻሕፍት ናቸው የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ዖ የአዲስ ኪዳን መጻህፍት በሌላ ስያሜያቸው መጻሕፍተ ሊቃውንት ይባላሉ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተከርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ት ቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ ሃሦ ብሉያትንና ሐዲሳትን አስማምተው ምስጢሩ የረቀቀውን አጉልተው ቃሉ መሰረቱን ሳይለቅ ለሰው እንደሚገባ አድርገው በመተርጎም የሃይማኖትን ምስጢር የሥነ ምግባር ትሩፋት ነገርን መማሪያና ማስተማሪያ መመከሪያና መምከሪያ በመሆኑ የጠለቀና የመጠቀ ጥቅም አላቸው ከዚህ በተጨማሪ እነዚህ መጻሕፍት በቀጥታ ለአምላክ ምስጋና ማቅረቢያ አና ለጸሎትም እንዲሆኑም ታስበው በቅዱሳን አበው የተዘጋጁ ናቸው ከዚህ በተጨማሪም የቅዱሳን መላእክትን ተልዕኮ ባለሟልነት ክብርና ቅድስና የቅዱሳን ነብያትንና ሐዋርያትን የጻድቃንና ሰማዕታትን ትሩፋታቸውን ገድላቸውን ቅድስናቸውን ጸጋቸውን አና ከፈጣሪም የተቀበሉትን ቃል ኪዳን በሰፊው የሚገልጡ ለሌላውም መልካም ምሳሌነት በቀላሉ የሚያሳውቁ የትምህርትና የጸሎት መጻሕፍት ናቸው በመጽናትና መጻሕፍት የሚሰጡት መጽናናትና ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ የተጻፈ ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፏል ሮሜ የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ስራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሳጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ሁሉ ይጠቅማል ጢሞ የአዋልድ መጻሕፍት ጸሐፊዎች እነዚህ መጻሕፍትን የጻፏቸው በተለያዩ ዘመናት የተነሱ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ናቸው ሊቃውንቱም መጻሕፍቱን ሲጽፏቸው ከራሳቸው ልብ አፍልቀውና አመንጭተው ሳይሆን አስቀድሞ ነብያቱንና ሐዋርያቱን እንዲሁም አርድዕቱን ያጻፈ አግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሊቃውንቱም ላይ አድሮ ምስጢሩንና ጥበቡን ገልጦላቸው በእርሱ እየተነዱ ጽፈውታል መጻሕፍቱን ሲጽፏቸው የብሉይ ኪዳንና የአዲስ ኪዳን መጻሕፍትን ጥቅስ በመያዝና እነርሱን መነሻና መሰረት በማድረግ ታሪኩን ሳይደመስሱ ምስጢሩን ሳያፋልሱ በታላቅ ጥንቃቄና በፈሪፃ እግዚአብሔር እንዲሁም በጥልቅ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውቀት በመነሳት ጽፈዋል ሊቃውንቱ አበዛኞቹን መጻሕፍት የጻፉበት ዘመን ወንጌል መስፋፋት ከጀመረችበት ከመጀመሪያው ክፍለ ዘመን አንስቶ አስከ በቤተክርስቲያን የተነሱ መናፍቃንን ድል እስከተነሱበት ዘመን ድረስ ነው አዋልድ መጻሕፍት የአስራው መጻሕፍት ልጆች መሆናቸው በምን ይታወቃል። ፓትርያሪክ ሶሪያ ስለቤተክርስቲያን ሥርዓት የሚያትት መጽሐፍ አዕማደ ምስጢር ቅ ዮሐንስ አፈወርቅ ፓትርያርክ ሶርያ ስለ አምስቱ አዕማደ ምስጢራት የሚያትት መጽሐፍ የቅዱስ ዮሐንስ ቅ ዮሐንስ አፈወርቅ ፓትርያርክ ሶርያ የነገረ ሃይማኖትና የሥነ ምግባር ድርሳንና ተግሳጽ መጽሐፍ ሠንጠረዥ የቤተክርስቲያን አዋልድ መጻሕፍት ውድ ተማሪዎች ከላይ በዝርዝር የተመለከትናቸው ቤተክርስቲያን ለተለያየ አገልግሎት የምትጠቀምባቸውን አዋልድ መጻሕፍትን ነው እነዚህ መጻሕፍት ምዕመናን በተለያየ ጊዜ ለተለያየ አገልግሎት የሚጠቀሙባቸው ናቸው ከዚህ የምንረዳው ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ለሥርዓተ አምልኮቷ የምትጠቀምባቸው ቀጥራቸው በዛ ያሉ አዋልድ መጻሕፍት እንዳሏት ነው እናም እነዚህ መጻሕፍት በይዘታቸው የተለያዩ ናቸው ነገር ግን ዋና ዋናዎቹን በዓይነት በዓይነት ስንመድባቸው እንደሚከተለው ነው ሀ አንድምታ የቤተክርስቲያን የትርጓሜ መጻሕፍት እነዚህ መጻሕፍት የቤተክርስቲያንን አስራው መጻሕፍትን ምስጢር የሚያብራሩ የራቀውን አቅርበው የረቀቀውን አጉልተው የሚያሳዩ መጻሕፍት ናቸው የተወደዳቸሁ ተማሪዎች በምዕራፍ ትምህርታችን ላይ መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት መተርጎም እንደሚገባው ተማምረናል በዛ ክፍል ውስጥ ካየናቸው የትርጓሜ ዘዴዎች መካከል ምሳሌያዊ ትርጉም እና ምስጢራዊ ትርጉም ይገኙበታል በትርጓሜ መጻሕፍት የመጽሐፍ ቅዱስን ምስጢራዊም ሆነ ምሳሌያዊ ትርጉም እነረዳ ዘንድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በመራቸው ቅዱሳን አባቶች ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እነዚህ የትርዓሜ መጻሕፍት ተጽፈዋል ከላይ ለመግለጥ እንደሞከርነው መጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በመሆኑ እርሱን በምናነብበት ጊዜ የግድ የነዚህ ቅዱሳት መጻሕፍት አጋዥነት ያስፈልገናል በባሕርያቸውም ምስጢራትን የሚፈቱ የረቀቀውን የሚያጎሉ በመሆናቸው የመጽሐፍ ቅዱስን ኃይለ ቃላት ለመረዳትና ቃሉ ለማን ለምን እንዴትወዘተ እንደተነገረና እንደሁም ውስጡ ያዘለው ምሳሌም ሆነ ምስጢር ለመረዳት የግድ የነዚህ መጻሕፍት አስፈላጊነት የጎላ ነው በመጽሐፍ ቅዱስም መጻህፍትን በምናነብበት ወቅት የራቀውን የሚያቀርቡልን የረቀቀውን የሚያጎሉልን አጋች እንደሚያስፈልጉን በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ መረዳት በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተከርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል የቅድስት ሥላሴን ምስጋና የሚናገር የኢየሱስ ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ አንችላለን እርሱም ቅዱስ ፊሊጳስ ወደ እርሱ ቀርቦ የሚያነበውን ነገር ምን ያህል እንደሚያስተውል በጠየቀው ጊዜ የመለሰው መልስ ይህንነ የሚያስዳ ነው የሚመራኝ ሳይኖር ይህ እንዴት ይቻለኛል ሐዋ አናም አኛም መጽሐፍ ቅዱስን በምናነብበት ወቅት የመጽሐፍ ቅዱሱን ዛፃሳብ በአግባቡ እንድንረዳ የሚያደርጉንን የቤተክርስቲያን አዋልድ መጻሕፍትን ልናነብ በአነርሱ ልንመራና ልንታገዝ ይገባል ያለዚያ መጻሕፍትን ያለእነርሱ አጋዥነት የማናነብ ከሆነ መጻሕፍትን በራሳችን መንገድ ባሻን አተረጓጎም እንተረጉማለን ማለት ነው ይህ ደግሞ የተከለከለ ነው ቅዱስ ጴጥሮስም ማንም መጻሕፍትን በራሱ መንገድ ሊተረጉም እንደማገባ አስተምሮናል እናም መጽሐፍ ቅዱስን በእነዚህ መጻሕፍት አጋዥነት ልናነብ ያስፈልጋል በቤተክርስቲያናችን የተለያዩ የአንድምታ መጻሕፍት ይገኛሉ ለአብነትም ትርጓሜ ወንጌል የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክታት ንባቡና ትርጓሜው የትንቢተ ኢሳይያስ አንድምታ ሰለስቱ ሐዲሳት ንባቡና ትርጓሜው የመዝሙረ ዳዊት ንባቡና ትርጓሜውወዘተ መጥቀስ ይቻላል ለ ስንክሳር ስንክሳር ማለት ስብስብ ማለት ሲሆን ከቃሉ እንደምንረዳው በይዘቱ የሥላሴን አንድነትና ሶስትነት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ሰው መሆን ከመግለጡም በተጨማሪ የቅዱሳን መላዕክትን የቅዱሳን ነብያትን የቅዱሳን ሐዋርያትን የቅዱሳን ጻድቃንና የቅዱሳን ሠማዕታትንወዘተ ተጋድሎ ተኣምራት ትሩፋትና መታሰቢያ በየዕለታቱ የሚዘክር የታሪክ ይዘት ያለው መጽሐፍ ነው ይህ መጽሐፍ የተለያዩ ምንጮችን መሰረት በማድረግ የተጻፈ ሲሆን በተለይም የብሉያትንና የሐዲሳት መጻሕፍትን መሰረት በማድረግ የተጻፈ መጽሐፍ ነው ከዚህ በተጨማሪም ይህ መጽሐፍ የተለያዩ ቅዱሳን አባቶች በመንፈስ ቅዱስ በመመራት የጻፏቸው መጻሕፍት ስብስብ ሲሆን አጻጻፉም በየዕለቱ እንዲነበብ ታስቦ የተዘጋጀ ነው ይህንን መጽሐፍ በመንፈስ ቅዱስ ነጂነት ያዘጋጁት የአትሪብ ኤጴስ ቆጸስ አባ ሚካኤል የብሩልስ ኤጺስ ቆኦጾስ አባ ዮሐንስና ሌሎች ቅዱሳን አባቶች ናቸው ይህ መጽሐፍ በዋናነት የቅዱሳንን ተጋድሎና ተኣምራት እንደመያዙ ምዕመናን ቅዱሳንን በመዘከር የሚገኘውን ጸጋጆ ተካፋይ እንዲሆኑ የሚረዳ መጽሐፍ ከመሆኑም በተጨማሪ የእምነት ዋኖቻችንን በማሰብ እነርሱ በፄዱበት ፍኖት እንድንጓዝ የሚረዳ መጽሐፍ ነው ሐ የጸሎት መጻሕፍት ለጸሎት የምንጠቀምባቸው መጻሕፍት ቅዱሳን አባቶች መጽሐፈ ቅዱስን መሠረት በማድረግ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት የጻፏቸው መጻሕፍት ናቸው እነዚህ መጻሕፍት ቅዱሳኑ በተለያየ ጊዜ የጸለዮአቸው ጸሎቶች ሲሆኑ እኛም በእነርሱ አንደበት የተመሰገነ እግዚአብሔርን ለማመስገን ለጸሎት የምንጠቀምባቸው ናቸው በዋናነት መጻሕፍቱ ለማኀበር የሚያገለግሉ ለዘወትርና በተሠወኑ ዕለታት የምንጠቀምባቸው ለካህናትና ለምዕመናን ተብለው የተለዩ በንባብና በዜማ የሚደርሱ የምስጢር መፈጸሚያ አየልን ከፋፍለን ማየት አእንችላለን ሃሦ ለግል ጸሎት የሚያገለግሉ የምንላቸው መጻሕፍት በየጊዜውና በየሰዓቱ ለግል ጸሎት የምንጠቀምባቸው መጻሕፍት ሲሆኑ ለአብነትም ውዳሴ ማርያም ውዳሴ አምላክ መዝሙረ ዳዊት ወዘተ ይጠቀሳሉ ሦ ለማህበር ጸሎት የሚያገለግሉ እነዚህ ምዕመናን በቤተክርስቲያን አንዲሁም በተለያዩ ቦታዎች የሚጠቀሙባቸው ናቸው ለምሣሌም መጽሐፈ ቅዳሴ የቱ ቅዳሴያት መጽሐፍ ተጠቃሽ ነው ሦ ለዘወትር ጸሎት የሚየገለግሉ የምንላቸው ምዕመናን በዘወትር የጸሎት ሕይወታቸን ውስጥ በየዕለቱ የሚጠቀሙባቸው ሲሆኑ ለአብነትም የዘወትር ጸሎት ውዳሴ ማርያም ውዳሴ አምላክ ወዘተ ይጠቀሳሉ ኛ ጴጥ ማቴ ዐ ዕብ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ ሃሦ በተወሰኑ ዕለታትና በበዓላት የሚያገለግሉ መጻሕፍት የሚባሉት በንዑሳንና በአበይት በዓላት እንዲሁም በተለያዩ ወቅቶች የሚያገለግሉ ሲሆነ ለምሣሌም ግብረ ሕማማት ማህሌተ ጽጌ ፆመ ድጓ ድጓ ወዘተ ተጠቃሽ ናቸው ሃ ለካህናትና ለምህመናን የሚያገለግሉ የምባሉት ደግሞ ለካህናት ኪዳን ሊጦን መስተብቁ ዘይነግስ እንዲሁም ለምዕመናን ውዳሴ አግዚፅ ውዳሴ ማርያም ጸሎተ ሃይማኖት መዝሙረ ዳዊት ድርሳናት ወዘተ ናቸው ሃሦ ለምሥጢር መፈጸሚያ የሚያገለግሉ የሚባሉት ምስጢራተ ቤተክርስቲያን ለመፈጸም የሚያገለግሉ ሲሆኑ እነዚህም መጽሐፈ ተክሊል መጽሐፈ ቅዳሴ መጽሐፈ ክርስትና መጽሐፈ ቀንዲል መጽሐፈ ግንዘት ናቸው ሦ በዜማ የሚደርሱ የምንላቸው መጽሐፈ ቅዳሴ ኪዳን ውዳሴ ማርያም ማህሌተ ጽጌ ጾመድጓ ጽጓ መጽሐፈ ግንዘት ወዘተናቸው መ ገድላትና ድርሳናት ገድል ማለት ትግል ፈተና ውጊያ ሰልፍ ድልና አክሊል እስኪገኝ ድረስ የሚደክሙት ድካም የሚሰሩት ሥራ የሚቀበሉት መከራና ጸጋ እንዲሁም ተጋድሏቸውን የሚናገር መጽሐፍ ነው ይህ መጽሐፍ ቅዱሳን ስለ ክርስቶስ ሲሉ የሚቀበሉትን መከራ ስቃይ ህማም እና የሚያሳዩትን ጽናት ትዕግስትወዘተ የሚያትት መጽሐፍ ነው ይህም ቅዱሳን ሰማዕታት ስለክርስቶስ አጅ እግራቸውን ለስዕለት አይናቸውን ለፍላት ሰጥተው የፈጸሙትን መንፈሳዊ ተጋድሎ እና ቅዱሳን ጻድቃን የመዓልት ሐሩሩን የሌሊት ብርዱን ታግሰው ዳዋ ጥሰው ድንጋይ ተንተርሰው ጤዛ ልሰው ሌጦ ለብሰው የአራዊቱን ግርማ ታግሰው በየዱሩና በየጢሻው እየኖሩ ስለክርስቶስ ሲሉ መከራውን ሁሉ በመታገስ በጾም በጸሎት በመጽናት የፈጸሙትን ተጋድሎ የሚዘክር መጽሐፍ ነው በአጠቃላይ ገድል ማለት ቅዱሳን ጻድቃንና ቅዱሳን ሠማዕታት በሕይወት ዘመናቸው የሰሩትን ታላቅ ስራ የሚገልጥ መጽሐፍ ነው። የሚከተሉ ዴዴፍፍፍዒፌዒላኳዒ ማጠቃለያ መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ገላጭነት ወይም መሪነት የተጻፈ መጽሐፍ ነው ይህ መጽሐፍ በአስገፒው ቅድስና በጸሐፊዎቹ ቅድስና እንዲሁም አንባቢያኑም አርሱን በማንበባቸው በመስማታቸው እንዲሁም በመከተላቸው ወደ ቅደስና ስለሚመራቸው ቅዱስ መጽሐፍ ይባላል ከዚህ በተጨማሪ መጽሐፍ ቅዱስ ከመጽሐፍት ሁሉ ቀደምት የሚያነቡትንና የሚሰሙትን የሚያንጽ አንዲሁም ስላለፈውና ወደፊት ስለሚመጣው ነገር በእርግጠኝነት የሚናገር መጽሐፍ ነው እናም ሰዎች አምላካቸው እግዚአብሔር ያስተላለፈላቸውን መልዕክት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያገኙታል ስለዚህ ይህንን መጽሐፍ ማንበብ ተገቢ ነው በምናነብበትም ወቅት እንደሌሎች ተራ መጻሕፍት ሳይሆን የራሱ የሆኑትን የአነባበብ ዘዴዎች በመጠቀም ማንበብ ከዚያም አልፎ መመርመር ይገባል ምክንያቱም ይህንን ድንቅና ጥልቅ መጽሐፍ ያለበቂ አውቀትና ያለ ፈሪዛ እግዚአብሔር ብዙዎች በድፍረት በተሳሳተ አተረጓጎም እና አገላለጽ ስለተረጎሙት ነው ስለዚህ እኛ ራሳችንን ከነዚህ የስህተት በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁጩ ክመ ጋዜ ይክ ትርጉሞች ለመጠበቅ የመጽሐፍ ቅዱስን የአተረጓጎም ዘዴዎች ማወቅ ይህም ማለት የመጽሐፍ ቅዱስን የአጻጻፍ ባሕል ጠንቅቆ መረዳት ያስፈልጋል ከዚህ በተጨማሪም በመንፈስ ቅዱስ ገላጭነት ቅዱሳን ሐዋርያትና ከእነርሱ በኋላ የተነሱ ቅዱሳን አባቶች የጻፉልንን የአንድምታ መጻሕፍት ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር በማጣመር ልናጠና ያስፈልጋል ይህን የምናደርግ ከሆነ መናፍቃን ከሚያነሷቸው ትኛውም አይነት የምንፍቅና መርዞች ራሳችንን ከዚያም አልፎ ተርፎ ሌሎች እህትና ወንድሞቻችንን መጠበቅ እንችላለን በአጠቃላይ መጽሐፍ ቅዱስን ዘወትር በምናነብበት ወቅት ወደ ስህተት እንዳናመራ ተገቢውን ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል የመጽሐፍ ቅዱስን ምስጢር ለመረዳትና ለማወቅ ከዚያም አልፎ ለጸሎት የቅዱሳንን ትሩፋት ለመዘከርና ከእነርሱ ጸጋ ተካፋይ ለመሆን ለትምህርትና ለተግሳጽ ወዘተ ወዘተ የሚረዱ የአስራው ቅዱሳት መጻሕፍት ልጆች የሆኑ አዋልድ መጻሕፍት አሉ እነዚህ መጻሕፍፍ ቅዱሳን ሊቃውንት በመንፈስ ቅዱስ ነጂነት የጻፏቸው ሲሆኑ በይዘታቸውና በቅድስናቸው ከአስራው መጻሕፍት ጋር ፍጹም ተመሳሳይ በመሆናቸው ከአስራው መጻሕፍት ልጆች መሆናቸው ይረጋገጣል ከአዋልድ መጻሕፍት ለአብነትም አንድምታዎች የጸሎት መጻሕፍት እና ሌሎችም ተጠቃሽ ናቸው ለመረጣቸው መጻሕፍትን ይመረምሩ ዘንድ አዕምሯቸውን የከፈተላቸው አግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ለአኛም ለባሪያዎቹ ምስጢሩን ይገልጥልን ዘንድ ልክ አንደቤሪያ ሰዎች መጻህፍትን እንድንመረምር ጸጋውን ያበዛልን ዘንድ የእርሱ የአምላካችን በጎ ፈቃድ ይሁንልን። ወስብሐት ለአግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር በደፍመሰቅ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ውብሰትቤት ተከታታይ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ የግዕዝ ቁጥሮች ሀያ ሰላሳ ግ አርባ ሃምሳ ቿ ስልሳ ሮ ሰባ ቭ ሰማንያ ዜዘ ዘጠና መቶ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል ለበጋ ኮርሠኞች የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሉ ዋቢ መጻሕፍት መጽሐፍ ቅዱስ በኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት በኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር የትንቢተ ኢሳይያስ አንድምታ ትርጓሜ የትንቢተ ሚክያስ አንድምታ ትርጓሜ መጽሐፈ ሰዋሰው ወግ በአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ በመምህር ቸርነት አበበ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በአባይነህ ካሴ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የደብረ ፍመሰቅቂቤያንዉብሠትቤት የርቀት መማሪያ መጽሐፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የማህበረ ቅዱሳን ጊቢ ጉባኤያት ማስተማሪያ መጽሐ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር በብጹዕ ወቅዱስ አቡነሺኖዳ የክፍሉ የበፊት የማስተማሪያ ኖቶች እና የተለያዩ ማስታወሻዎች ዴፍ ዴፍፌዴኣፍኣዴኣኣፍኣኣፍኣዒፍዒዒፍፌፌኳ በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተከርስቲያን ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትቤት ተከታታይ ትምህርት ከፍል።