Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እሳቱ እንዳይጠፋ ህክአጄ ዕበድ እ ዩዝ ኢሂጄጅ አክ ርዕይን የን ልን ከዶክተር ዓለሙ ቢፍቱ ይህንን መጽሐፍ ያለ ደራሲው ፈቃድ ማባዛት ወይም ማሳተም በሕግ የተከለከለ ነው ርዩሃቨፀከ። ዘጸ የእግዚአብሔርን ቅድስናና ክብር በተመለከተ ጊዜ ያየው እርሱ ቅዱስ አለመሆኑን ነው። ለሌላው ሳይሆን ለራሱ ወዮልኝ እኔ ረክሻለሁ በማለት ራሱን ተመልክቶ ስለ ራሱ ጮኸ የእግዚአብሔር ፍቅር ወደ ሕይወታችን ሲመጣ የሚታየው ተቀዳሚ ምልክት ይኹ ነው። ኤር የቃሉ እሳት በውስጣችን ሲነድ ነው። ሕግህ ለእግሬ መብራት ለመንገዴም ብርሃን ነው። በመዝ ላይ የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው ልብን ደስ ያሰኛል በማለት ዳዊት ሲናገር ይህንን እውነት አጽንኦት ለመስጠት ነው። ሮሜ ኤፌ ሐዋርያው ጳውሎስ ለፊልጵስዩስ ሰዎች በክርስቶስ ውስጥ የነበረ ሃሳብ በእናንተ ውስጥ ደግሞ ይሁን በማለት የጻፈው ይህንን ሃሳብ ለመግለጽ ነው። ዮሔ እግዚአብሔር የሚመለከው በእውነትና በመንፈስ ነው። ይህም አባባሉ ሙሴ ሆይ በእርግጥ ይህን ታላቅ ተልዕኮ የሚፈጽመው በአንተ ችሎታና ብቃት አይደለም ይህን ከተረዳህ በቂ ነው። እኔ ችሎታህ ብቃትህ ጥበብህ ማስተዋልህ በአጠቃላይ ለሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ ሙሉ ትጥቅህ በመሆን ወደ ስኬት አደርስሃለሁ ማለት ነው። ይህ ሁሉ እንደ ቃሌ እንዲፈጸምና ለውጤት እንድትበቃ እሳቴ ከውስጥህ ሁልጊዜ መጥፋት የለበትም ማለቱ ነው። በማንኛውም አገልግሎት ውስጥ ከገባን በኋላ የሚጠብቀንና የሚንከባከበን ደምና ሥጋ ሳይሆን ከዚያ የሚበልጥ የእሳት ሠረገላና ፈረስ ነው። የእግዚአብሔር እሳት ብቻ ነው። እግዚአብሔር የጠራን እሳትን ሊሰጠን ብቻ ሳይሆን ጭራሽ እሳት ሊያደርገን ነው። ሐዋ ሥራ ከበዓለ ሃምሳ ትዕይንት በኋላ ሐዋርያት የሰበኩት በኃይልና በሥልጣን ነው። ብዙውን ጊዜ የምንሳሳተው አገልግሎታችንን የምናስፈትነው በእግዚአብሔር እሳት ሳይሆን በሰዎች መቀበልና አለመቀበል ሲሆን ነው።ጃ ወዎኦዖጳልጳና ያጳዳሴረርም ዝሀረ ወዋጥጳቹልሷና ቀጂ ጸዝሪ» ኢሳይ የክብሩ ወንጌል አገልግሎት ምዕመናንን በመንፈሳዊ ሕይወታቸው በይተልጥ እንዲያድጉ ለማበረታታትና የአገልግሎት ጥሪ ያላቸውን ለእግዚአብሔር ሥራ በቃሉ ለማስታጠቅ የተቋቋመ መንፈሳዊ ደርጅት ነው።
የአገልጋዮችም ቅድስናና ብቃት የሚመጣው ከእግዚአብሔር እሳት ነው ምክንያቱም ያለ እግዚአብሔር እሳት ለማገልገል ማንም ብቁ አይደለም። አድ ውጅ አ መ መጨሬ የዚህም መጽሐፍ ዓላማ በየዕለቱ በግልና በኅብረት የመሰዊያውን እሳት የመንፈስ ቅዱስን እሳት የፍቅርን እሳት የአምልኮን እሳት የቃሉን እሳትና የአገልግሎትን እሳት በማንደድ የእግዚአብሔርን ከክብር እያበራን እንድንመላለስ ነው የመሠዊያው እሳት ኃፇለጠሴርም ሙዕ። እግዚአብሔር ይህ እሳት ዘወትር መንደድ አለበት እንጂ መጥፋት የለበትም በማለት ነው ሕዝቡን ያስጠነቅቀው። የእግዚአብሔር እሳት የሚሻው የተቀደሰ መሥዋዕት ነው። ራሳችንን ለእግዚአብሔር ካቀረብን ግን የእግዚአብሔር እሳት ይመጣል የእግዚአብሔር እሳት ከመጣ ደግሞ እሳቱ ሊሰጠን የሚገባውን ማንኛውንም በረከትና ጥቅም በሙላት እናገኛለን። ይህንን ሥርዓት በምንመለከትበት ጊዜ ማስተዋል የሚገባን የተለያየ እሳት እንዳለ ነው ለሕይወታችን መነቃቃት የሚበጅ እሳት አለ በልባችን ውስጥ የሚቀጣጠል የእግዚአብሔር እሳት አለ ነቢዩ ኢሳይያስ እንዳለው ለአንደበታችን ቅድስና የሚሰጠንም እሳት አለ ወዘተ ስለዚህ በውስጣችን መንደድ ያለበት እሳት ዘወትር መንደድ ይኖርበታል እንጂ መጥፋት የለበትም ማለት ነው። ለአምልኮም የእግዚአብሔር እሳት ያስፈልጋል በአምልኮ ሕይወት ውስጥ የእግዚአብሔር እሳት በሚጠፋበት ጊዜ አምልኮው እውነተኛ አምልኮ ሳይሆን ሥነ ሥርዓት ብቻ ይሆናል። የእግዚአብሔር እሳት መንደድ የሚጀምረው ከግል ሕይወት ነው። ይህ የስብ መቃጠል የሚያመለክተው ያንን ነው ከዚያ በኋላ ነው የእግዚአብሔር እሳት መንደድ የሚችለው ኔ የመንፈስ ቅዱስ እሳት ከእግዚአብሔር መሠዊያ እሳት አይጠፋም። ባለፈው ምዕራፍ እንደተመለከትነው በእግዚአብሔር ፊት መጥፋት የሌለበት እሳት የመንፈስ ቅዱስ እሳት ነው። ይህ የመንፈስ ቅዱስ እሳት እንደነደደ ሲቆይ በሕይወታችን ውስጥ የእግዚአብሔር ፍቅር እየተቀጣጠለ ሳይጠፋ እንዲቆይ ያደርገዋል የእግዚአብሔርን ፍቅር ሕያው ያደርገዋል። ይህ የእግዚአብሔር ፍቅር በውስጣችን ሕያው በሚሆንበት ጊዜ እኛ ለእግዚአብሔር ዓላማ መኖር እንጀምራለን። ያ የእግዚአብሔር እሳት የእርሱ ፍቅር ነው። እግዚአብሔርን በእውነትና በመንፈስ ስናመልከው ደግሞ የእግዚአብሔር የቃሉ እሳት በተራው በውስጣችን ቦግ ብሎ በመንደድ ይቀጣጠላል ሕያው ይሆናል። በዚያው መልክ ደግሞ የአንዱ እሳት መጥፋት ሌላውን ያቀዘቅዘዋል እግዚአብሔር በነቢዩ በኤርምያስ በኩል እንደ ተናገረው የእግዚአብሔር ቃል እንደ እሳት ነው። ኦ የቃሉ እሳት ልባችንን በእግዚአብሔር ፍቅር ይግላል። የቃሉ እሳት በሕይወታችን በሚነድበት ጊዜ ልባችን በእግዚአብሔር ፍቅር ይሞቃል ይግላልም። ዉን የቃሉ እሳት ከድፍረት ኃጢያት ይጠብቀናል የእግዚአብሔር የቃሉ እሳት በውስጣችን ሕያው ሆኖ በሚነድበት ጊዜ በድፍረትና በዕቅድ ኃጢያትን ከመስራትና እግዚአብሔርን ከመበደል እንቆጠባለን። የእግዚአብሔር የቃሉ እሳት በውስጣችን በሚነድበት ጊዜ መንፈሳዊ ተሃድሶንና መነቃቃትን ይፈጥራል። ሕይወታችን ምሪት የሚያገኘው የእግዚአብሔር የቃሉ እሳት በውስጣችን ሲነድ ነው። መዝ የእግዚአብሔር የቃሉ እሳት በሕይወታችን ውስጥ በሚነድበት ጊዜ የድልን ሕይወት እንለማመዳለን። ቆሮ ፀ ክቅ» የእግዚአብሔር ቃል እሳት በውስጣችን በሚነድበት ጊዜ የውስጥ ፈውስ ያመጣል። የእግዚአብሔር ቃል እሳት በውስጣችን በሚቀጣጠልበት ጊዜ ለአስተሳሰባችን ተሃድሶን ያመጣል። » የእግዚአብሔር የቃሉ እሳት በውስጣችን በሚገባ በሚቀጣጠልበት ጊዜ በሕይወታችን የአገልግሎት ትጋት ይበዛል። የምናደርገውን ነገር ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር እናደርገዋለን የእግዚአብሔር የቃሉ እሳት በውስጣችን ሲቀጣጠል መልዕክታችን ሕያው ይሆናል። እውነትም ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል ነው ምብ የአገልግሎት እሳት እግዚአብሔር አስቀድሞ በመስቀሉ የፍቅር እሳት ሕይወታችንን በመንካት ከለወጠን በኋላ በመንፈሱ እሳት ይጎበኘናል ይህ የመንፈሱ እሳት በእግዚአብሔር በማያቋርጥ አምልኮና ምሥጋና እንድንሞላ ያደርጋል። ይህም የአምልኮ እሳት ነው በአምልኮ እሳት ልባችን ሲግል የእግዚአብሔር የቃሉን እሳት ይለኩሰዋል። ይህም የሚገኘው የእግዚአብሔር እሳት በሕይወታችን ሲመጣ ብቻ ነው የእግዚአብሔር እሳት ሲነድ አስታጥቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ያደርገናል። የእግዚአብሔር እሳት ትጠብቀናለች። ይህ ደግሞ በእግዚአብሔር አምላክ ፊት ፈጽሞ የተነወረ ስለሆነ በራዕይ መጽሐፍ ላይ እንደ ተፃፈው ከእግዚአብሔር አፍ መተፋትን ያስከትላል ስለዚህ የእግዚአብሔር እሳት እንዳይጠፋብን በመጠንቀቅ አገልግሎታችንን በግለት እንደ ጀመርን በግለት መቀጠል እንድንችል እግዚአብሔር አምላክን መማጸን ይኖርብናል የእግዚአብሔር እሳት ሲመጣ አገልጋዩን እሳት ያደርገዋል።