Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የፊቱ ሽፋን መግለጫ በመጵሐፉ ሸፋን ላይ ክፊቱ በገራሬክ ለርቲስት ምናሴ መላኩ የተሳሉ የሊት ዮጵያ ታሪካዊ ሥራዎችና ገጽታዎች በቀይ ባህርና በላይኛው አባይ ሸለቆና በአ ፍሪካ ቀንድ የኢትዮጵያ መንግሥት ከእንግሊዞች ከሱዳን ማህዲስቶችና ከፈረንሳዮች ጋር የፖ ለቲካና የዲፕሎማሲ ክርክርና ድርድር እያደዩ በአካባቢው ማለትም በም ስራቅ በደቡብና በምዕራብ የአገሪቱን የወሰን ክልል ማንፌስቶ መሠረት በቤንሻንጉል በወለጋ በኢሉባቦር በከፋ በጋ ሞጉሩፋ በቦረና በኦጋዴንና በታችኛው አዋሽ ሸለቆ የተካሄዱ ዘመቻ ዎች በቂ መረጃዎችና ማስረጃዎች ናቸው ። የኢትዮጵያ የአድዋ ድል ውጤቶች ብዙና መሠረታዊ ናቸው ። የኢትዮጵያ መን ግሥት ከገለልተኝነት መጋረጃ ውስጥ ወጥቶ እንደ ጥንቱ የአክሱማ ውያን ዘመን እንደ ገና የዓለም መንግሥታት አካል ሆነ ።ያንን ሁሉ የጭ ቆናና የግዞት ጊዜ ቁጭታቸውን የሚወጡት ከነገሠ በኋላ በነጋሚነት ሥልጣናቸው እንደልብ በመጠቀም ነው ። ከላይ ከዳዊት ከሰለሞን ዘር የወረደ እግዚአብሕሔር ቀብቶ ያነገሠው ተ ብሎ ስለሚታመን የሚያደርገውን ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ፈቃድ እንደ አደረገው ስለሚቆጠር ለመቃወም የሚደፍር በብርቅ ነው ። የደፈረውም ቢኖር ይህ ደፋር ለሞት ወይም ለከፍተኛ ቅጣት የተመደበ ነው። በአጹ ሱስንዮስ ዜና መዋዕል ጸሐፊ በተክለ ሥላሴ እንደተባለው ደግሞ የኢትዮጵያ ራሱን ሥዩመ እግዚአብሔር ብሎ የሚ ጠራው ንጉሠ የወደደውን ያከብር ዘንድ የጦላውን ያዋርድ ዘንድ በሚ ገዛው ዓለም የእግዚአብሔር እንደራሴ ነው ። የተገለፀው ንጉሣዊ የፖለቲካ ሥርዓትና ሕብረተሰብ ንጉሣዊ ሹመትና የመሬት ጉልት ለተጠቃሚው ወገን መብትና ቋሚ የግል ሀብት ሕግ ገየለም አብረተሰቡ መ ቲር የገጠር ሕብረተሰብ ነው ። የገጠር መ ቲካ ከተማ መካከል የሥራ ክፍፍ ራስ ገዝ የሆነና ሁል ጊዜም ራሳቸውን መልሰው የሚያራቡ ትንንሽ የገጠር ማህበረሰቦች ያላ ቸው ልዩ በቅርጽ በይዘትና በዕድገት ለውጥ የማይታይበት ቀላል የም ርት አደረጃጀት ስልት ነው ። በኦንድ ሌላ የጀርመን ምሁር በፕሮፌሰር ማርክስ ዌትፎጌል ዝርዝር ጥናትና ግኝት መሰረት ይህ ምስራቃዊ ስልተ ምርትና ሥርዓተ ማኅበር የጠንካራ መንግሥትና የደካማ ሕብረተሰብ ጥንቅርና ቅንጅት ነው። የከፍ ኸርሃ ሂከይ ከፎ ህክርከለበድ ዲኔከር ህ ጸከ ህቤርከቤዜበፎ ከ ቤ ህርከ ቨዐ ቪከ ሂከፎ ርዕልዐ ዘ ጄ ለቬር በ ከር በፎሃርየርፌ ርከጻበፎዱ ር ነበጹ«ሃ ከፎ ቦጡ ከ ሀዕህነ ለ ነነከከጢህ ዐፎፍ በፎ ር።ዕህፀሂፀ ዐፀ ፈዳዕነፀ የ ከ ልዩበፀያጠ ከየወነሃ የፌ ዐ ሀነፀ በ ርየ ርባከፀበነ በ ነ ህበቦየዕርሕ ይበር ወሰ ዐጠፀ ዳፀርሮዐያ ዐ ይሀነዐ።በዜ ር ሆ አያ ያፀህ «ዘ ሠ ር። የነኳ ዳህ በያርዐየዐስያ ዚ ደሆነዐዐፀ ዳባሀሀፀ የ ያሆ ያፀ ርወጋፀ ሀ ፀ ረ ህፀ ዐ ርዘ ዐዛ እ ጸሰ ከኪ ዐሪ ያ ሃፀዐዐፅዳየ ዐያ ሰሮ ገፀዐ ር።ሀ።ዕ እፀ ፈፀህ ዐ ሀነ ለ ሆ ጸቦ ፀህ ህ እ ስ ርስህያሮስ ወሃ ዐ ይሂዕህ ከህበ ይጋሃሆ ኮዕበህህ ዘበፀፀቨዘሄጠ ነአ ክ በህበፄ ሸበ በ በህበር አላል ፐከ በህይየበ ህበክዊይናርቭሃ ዘርበ በ ክጠፀበ።ርየፌ ሳ ል በፀበ ዘነ ህከየበ ከ በሀሠከ ህ ያስ ፈፀ ርስጣቿ ዐ ዳዐጠወበ ድዕሀይ ኬ ስፀ ዐሀሪ ሃወየዐፀ ዐ ዳገዐፀ ሃዐባ ሪ ዐ በያፀያፀበ ርዐወፀበርፀ ዐ ይሸህገዐ። ሀህዝሀፀክ በ ዐዐዕሀፀበዩ ር ሀዐበ ይህነዐዐፀገበ ክ ርክክ ጾጳኗር ከፅህጆ በበሀህርዕበ ህህ ህ ዕዐዕፀዕፀ ህባ ነ አ ሀህ ከ ጀሃርህቨበ ዐ ። ፀበዝኒ ርስርዐስ ፀዐዐ ሑ ደሂዕዐዐፀ ከ «ከ ቨርከ ህ ከ ዖዐርፀፀዐባዐ። ገብረ ሥላሴ ታሪክ ዘመነ ዘዳግማዊ ምኒልክ ።
እሀሃ አዲስ አበባ የመጀመሪያ ሕትመት መጋቢት የሁለተኛ ሕትመት ጥቅምት መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ልዚ ህ በንግድ ማተሚያ ቤት ታተመ ደራሲው ላጵሶ ጌ ድሌቦ የኢትዮጵያ ምድርሕዝብና መንግሥት የታሪክና የቅድመ ታሪክ ትርጉም የታሪክ መረጃና ትምህርት የኢትዮጵያ የተፈጥሮ አካባቢ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያና ዓለም የጂኦፖለቲካ ሚና በኢትዮጵያታሪክ በጥንት ዘመን ኀ በመካከለኛው ዘመን በዘመነ ኢምፔሪያሊዝም ክፍል ሁለት ቋጅ የአ ትዮጵያታሪክ ዕድገትና ሂደት በጥንት ዘመን ከ ዓመተ ዓለም እስከ ዓመተ ምሕረት ኾንት የሀበሻ የአማልክትና የቅመማቅመም አገር በ ዓመተ ዓለም የታሪክ መረጃ የኙንት ምርትና ንግድ የደአማታውያን መንግሥት ከ ዓመተ ዓለም እስከ ዓመተ ምሕረት የታሪክ መረጃ « ደአማት የኢትዮጵያ የሥልጣኔ መነሻ ኀኀ የአክሱማውያን መንግሥት በዘመነ ክርስትና ከ እስከ የታሪክ መረጀ ዓ»» የግዛት አጴጹ ግምባታና ስፋት እ ከዘህ ነዓ የኢኮኖሚና የቴክኖሎጂ ሁኔታ የተፈጥሮ ሀብት ሚና ። ህይህኀ የግዛተ አፄ መቀነስ የሸዋ መንግሥት እነሳስ ዕድገትና ፖሊሲ የከፋጊቤ መንግሥታት ዕድገትና ሀብታቸው ጥንታዊው የምጽዋ ከተማ በ በ ክድንጋይና ኖራ በአ ጥንታዊው የከፋ የወርቅ ዘውድ የኢትዮጵያ ጥንታዊው የገባር አገልግሎት በሸዋ በ በእራተኛው ምዕተ ዓመት የአክሱማውያን የፊደልና የቁጥር ገበታ በአስራ አራተኛው ምዕተ ዓመት የደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥታት የመሬት የጦርነት የሃይማኖት የፖለቲካና የኢኮኖሚ መስተጋቢር የውጭ ኃይሎች ግፊትና የኢትዮጵያ ብሔራዊ የኦንድነት ትግል በኢትዮጵያ ታሪክ የመንግሥትና የሕብረተሰብ ግንኙነት ፎቶግራፍ ደራልሷው ። ሠ ተ ለ ሰ ሩቲ አ ን ኣ ጓ ከአራት ሚሊዮን ዓመታት በፊት ሉሲ ድንቅነሽ የመጀመሪያው ሰው አጽም ከሀደር አዋሽ ታሪካዊ ሥፍራ ር ሠ የረጅም ዘመን ዕድሜ ያለው የቅድመ ታሪክ ሀውልት ከጥያ ሸዋ ከ ዓመታት በፊት በቀይ ባህር ዳርቻ የፐንታውያን ወደብ ከግብጻውያን ከ ዓመታት በፊት የአክሱማውያን ሾጣጣው ሀውልት ከትግራይ ጥንታዊው የላሊበላ የቋጥኝ ድንጋይ ቤተ ክርስቲያን በ ዓመታት የተገመተ የእንስሳት ስዕል በጥንታዊው የሻቤ ዋሻ በሲዳሞ ጥንታዊው የሐረር መስጊድ ጥንታዊው የሐረር ከተማ በዎቹ በእንግሊዛዊው መንገደኛ ሪቻርድ በርተን እንደታየው በዎቹ በንግሥት እሌኒ የተሠራና በ በአህመድ ግራጁ በከፊል የተቃጠለው የመርጦለ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በጐጃም ጥንታዊው ከብረት የተሰራ ሙሉ የጦር መሳሪያ ከነባርኔጣው ጥንታዊው የጐንደር ከተማ ታሪክ የመጀመሪያው ድልድይ ሠንጠረዥ በመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ የሥልጣን ባላንጣ ጣ አጹዎችና ሱልጣኖች በታላቁ ፍለሳ ሂደት በሀዲድ ሲዳማ ተዛማጅ ማህበረሰቦች መካከል የተፈ ጠረው ሊንጉዊስቲካዊ ግንኙነት ሠሔሙ በአስራ ስድስተኛው ምዕተ ዓመት የኦርሞ የ። ር ረግ ከባህርይ ዘገባ ካርታ የኢትዮጵያ ሪፐብሊክ ክልሎች በ የኢትዮጵያ የቋንቋ ቤተሰቦች ስርጭትና ስብጥር የኢትዮጵያ የጥንት ዘመን ከ ዓመተ ዓለም እስከ ዓመተ ምሕረት የአጹው መንግሥት ዕድገት ከ እስከ የአህመድ ግራጁ አመጽ ከ እስከ ታላቁ የሕዝቦች ፍለሳ ከ እስከ የአጹው መንግሥት የምዕክልና ትግልና የውጭ ኃይሎች ግፊት ከ እስከ የአካባቢው መንግሥታትና የጦርነት ዘመን ከ እስከ የውጭ ኃይሎች ግፊትና ብሔራዊ የአንድነት ትግል ከ እስከ ኢትዮጵያና የአካባቢው መንግሥታት ክስተት ። ባጭሩ የኢትዮጵያ አንድ ምድር የኢትዮጵያ አንድ ሕዝብየኢትዮጵያ አንድ መንግሥት የኢትዮጵያ አንድ ሕብረተሰብ የኢትዮጵያ አንድ ታሪክ የመጽሐፉ መሠረታዊ ትም ህርት ነው ። በዚህ ረገድ አንደኛ በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ በሀዋርድ ዩኒቨርስቲና በታላቁ የአሜሪካ የኮንግሬስ ቤተ መጻሕፍት ለፒኤችዲ ዲግሪ በታዋቂ የታሪክ ምሁራን ምክርና ድጋፍ ከ እስከ ድረስ ባለው ዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ ላይ በተለይ ባካሄድኩት ጥናት መሠረት በአብዮቱ ዋዜማ የኢትዮጵያ መሠረታዊ የፖለቲካ የኢኮ ዊሚና ማህበራዊ ችግሮች በደቡብ የመሬት የብሔረሰብ የሃይማኖት የባህል ድርብርብ ጥያቄ በሰሜን ደግሞ የኤርትራ ልዩ የፖለቲካ ችግር እንደሆኑና የችግሮችም ታሪካዊ መነሻ በአገሪቱ ታሪክ በአለፈው ምዕተ ዓመት ለማዕከላዊው መንግሥት ምዕክልና በተካሄደው የአገር ግምባታ ትግል ወቅትና ሂደት ውስጥ እንደሆነ ለማወቅ ችያለሁ ። ዐ ሂ ልቧ ር ክ ተክለ ሥላሴ የአጹ ሱስንዮስ ታሪክ ያልታተመ ዜና መዋዕል በብሔራዊ ቤተ መጸሕፍት አዲስ አበባ ። ሦስተኛ የደአማታውያን መንግሥትና ሥልጣኔ በዓመተ ዓለም በአምስተኛው ምዕተ ዓመት አካባቢ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታውቆ በሰነድ የተገኘበት ወቅትና ሁኔታ የመንግሥቱን ታሪካዊ መነሻ መቼና እን ዴት እንደነበር ስለማያመለክትና አንድ መንግሥት በባህላዊና ማህበራዊ ዕድገት በራሱ ፊደልና ጽሕፈት በከፍተኛ ደረጃ የታወቀበት ጊዜ ገና የተፈጠረበት ዘመን ነው ተብሎ በዘልማድ ስለማይታሰብ በኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ የዘመነ ኾንት ፍጻሜና የዘመነ ደአማት ሽግግራዊ መነሻ ቢያንስ ከ ዓመተ ዓለም አካባቢ ጀምሮ እንደሆነ መገመት ከአግባብ ውጭ አይሆንም ። በዚህ ጥናት ከዚህ በታች አግባብ ባለው ስፍራና ጊዜ ሁሉ እንደ ተገለጸው እነዚህ የግብጽ ነገሥታትና ወራሪዎች በሙሉ ወይም በከ ፊል እንደ የዘመኑ የዓለም ሁኔታና አሠራር በየዘመኑ ከተነሱ የኢትዮ ጵያ መንግሥታት ጋር በቀይ ባህርና በአባይ ሸለቆ በሮች በንግድ በሃይ ማኖትና በባህል የቀረበ ግንኙነት ነበራቸው በጥንትና በመካከለኛ ዘመናት የዓለም ታሪክ ኩሽ ኢትዮ ጵያ ኑቢያ ናፓታ ሜሮዌ መኩሪያ ሆአልዋ እና ፋንጅ ወይም ስናር ተብለው በብዙ ስሞች የሚታወቁ ሕዝቦ ችና አገሮች በግምት ከ ዓመተ ዓለም እስከ ዓመተ ምህረት ድረስ በአርባ ስምንት ምዕተ ዓመታት ውብጥ በአባይ ቨለቆ ከሰሜን በአ ስዋን አጠገብ ከአባይ ወንዝ የመጀመሪያው ፏፏቴ አንስቶ በደቡብና በምሥራቅ እስከ የአክሱማውያን ኢትዮጵያ ጠረፍ ድረስ ባለው ምድር በየጊዜው በፈረቃ የተነሱ ልዩ ልዩ አጐራባች የአፍሪካ አገሮችና መንግ ሥታት ናቸው ። ከዚያ በኋላ በላይኛው አባይ ሸለቆ ሁለቱም ሚሮዌና ኖባ በአክሱማውያን የአጹው በሀውር ታዊ መንግሥት ስር ሆኑ ሠ በዓመተ ዓለም ከ ጀምሮ የግብጽ በግሪኮችና በሮማውያን ስር መሆን በአንድ በኩል ለደቡብ አረቢያና ለሜሮዌ መንግሥታት ውድ ቀት በሌላ በኩል ግን በአካባቢው ዓለም ማለትም በአፍሪካ ቀንድ በቀይ ባህር በላይኛው አባይ ሸለቆና በአረቢያ ለአክሱማውያን መንግሥት አለም አቀፍ ዕድገትና መስፋፋት አንድ ውጫዊ አስተዋጽኦ አደረገ ። ባጭሩ የኢትዮጵያ የአክሱማውያን ጥንታዊና በሀውርታዊ የአ መንግሥት ማኒ የተባለው ፋርሳዊ ጸሐፊ በዘመነ ክርስትና በሦስተኛው ምዕተ ዓመት እንዳስቀመጠው ከሮማውያን ከፋርሳው ያንና ከቻይና የአጹ መንግሥታት ጋር ተቆጥሮ ከዘመኑ የዓለም አራቱ ኃያላን የአጹ መንግሥታት አንዱ በአካባቢው ደግሞ የአፍሪካ ቀንድ የቀይ ባህር የላይኛው አባይ ሸለቆና የአረቢያ የበላይ መንግሥትና ዓለም አቀፍ ሥርዓት ሆኖ ለማደግና ለመስፋፋት ችሏል ። የንግድ ሚና የአክሱማውያን የአፄ መንግሥት የግዛትና የሀብት መጠን በተመ ለከተ በዘመነ ክርስትና በመጀመሪያ ስድስት ምዕተ ዓመታት ውስጥ የአክ ሱማውያን የአፄ መንግሥት በአፍሪካ ቀንድ በቀይ ባህር በአረቢያና ገን በአባይ ሸለቆ የበላይ ዓለም አቀፍ ኃይል ሆኖ የተነሳው በፊት በአካባቢው የነበሩ ሁለት ጥንታዊ የሳባና የሚሮዌ መንግሥታት በተለያዩ በራሳቸው ውስጣዊና ውጫዊ ምክንያቶች ከወደቁ በኋላ መሆኑን በዚህ ጥናት ከዚህ በላይ ተመልክቷል ። ነገር ግን በመጨረሻ ከሰባተኛው ምዕተ ዓመት ጀምሮ የአካባቢው አረቢያ የቀይ ባህር ጠረፎችና መካከለኛው ምስራቅ ከግብጽ ጋር በአ ዲሱ ዓለም አቀፍ የኦረቦች እስላማዊ እንቅስቃሴ ሲያዙ የኢትዮጵያ የአክሱማውያን መንግሥት ለዘመናት በንግድና በባህል ከውጭ ዓለም ጋር የነበረው ጥንታዊ ግንኙነት ቀስ በቀስ እየተቋረጠ ሄደ ። የአገው መንግሥት ከ እስከ በዘመነ ክርስትና በመጀመሪያ ሰባት ምዕተ ዓመታት ውስጥ ሦስቱ የሮማውያን የፋርሳውያንና የአክሱማውያን የአጹ መንግሥታት በመካ ከለኛው ምሥራቅ በአረቢያ በቀይ ባህርና በአባይ ሸለቆ ዓለም አቀፍ ክልል እርስ በርሳቸው በረጅም የኃይል ሚዛን ትግል ውስጥ እንደነበሩ ይታወሳል ። እነ ዚህ የቤጃ ኃይለኛ ዘላን ጐሳዎች በአክሱማውያን የአጹ መንግሥት በቀ ላል የማይገመት የጠረፍ ጥቃት ፈጸሙ « ይህተዩ ሩ ለበበደሯከኳ ይ ደሀሥ ጾ በመጨረሻም በ ዓመተ ምሕረት አካባቢ እስከ ዛሬ በትክ ክል ባልታወቀ ወቅትና ሁኔታ በኢትዮጵያ ሰሜኑ ደጋ በላስታ አዲሱ የአ ገው ማለትም ዘእገው ስርወ መንግሥት ተፈጥሮ ከአክሱማውያን የገዥ መደብ የኢትዮጵያን ማዕከላዊ የአጹ መንግሥት ሥልጣን ወስዶ እስከ ድረስ ለሦስት ምዕተ ዓመታት ጊዜ ያዘ ። ከዚህ በላይ በአጭርና በጥቅል በተዘረዘሩና በሌላ ብዙ ተመሳሳይ ምክንያቶች በኢትዮጵያ ጥንታዊ ሉአላዊና በሀውርታዊ መንግሥትና ሕብረተሰብ ግምባታና ዕድገት ታሪክ የአገው ስርወ መንግሥት በጥን ቱና በመካከለኛው ዘመናት መካከል ወሳኝ የሆነ የሽግግር ወቅት ሲሆን በሌላ በኩል በአገሪቱ በ በተነሳው አዲሱ ሰለሞናዊ ስርወ መን ግሥት መሪዎችና ደጋፊዎቻቸው የፖለቲካና የርዕዮተ ዓለም ተጽዕኖ የስርወ መንግሥቱ የአነሳስና የአወዳደቅ ዝርዝር ሁኔታ እስከ ዛሬ ድረስ በተረት ጉም ተሸፍኖ ቀርቷል ። በ ዓመታት የተገመተ የእንስሳት ስዕል በጥንታዊው የሻቤ ዋሻ በሲዳሞ የአዔው መንግሥት ዕጽገት ክ እስክ ባሃዊቺጅ ዘዘከመር ኪኣኒኻ ኣን መሥፈርት የአፄው መንግሥት ዕድግት ከ እስከ በመካከለኛው ክፍለ ዘመን የአው መንግሥት ዕድገት ከ እስከ የታሪክ መረጃ በኢትዮጵያ ረጅም በሀውርታዊ የሕዝብና የመንግሥት ታሪክ ከ እስከ ድረስ ያለው ዘመን በአፍሪካ ቀንድ የአዋማዝም የጁዳይ ዝም የክርስትናና የእስልምና ሃይማኖቶችን የሚከተሉ ኩሻዊ ሴማዊ ናይሎቲካዊና ኦሞአዊ አራት ታላላቅ የቋንቋ በተሰቦችና ማኅበረሰቦች በአንድ የኢትዮጵያ ማዕከላዊው አጹ መንግሥት ሥር ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድነት የተደራጁበት ታሪካዊ ዘመን ነው ። ከዘጠነኛው ምዕተ ዓመት ጀምሮ በደቡብ ኢትዮጵያ የእሰላማዊ መንግሥታትን ምሥረታና ዕድገት የሚገልጹና በአካባቢው በአረብኛ ቋንቋ በመቃብር ድንጋይ ላይ የተጻፉ ጥንታዊ ጽሑፎች በአስራ አራተኛው ምዕተ ዓመትመጀመሪያ በአፍሪካ ቀንድየአዋማ ዝም የጄዳይዝም የክርስትናና የእስልምና ሃይማኖቶችን የሚከ ተሉ ብዙ ኩሻዊ ሴማዊ ናይሎቲካዊና አሞአዊ ሕዝቦች በማዕ ከላዊው የአዴ መንግሥት ሥር በአንድነት መደራጀታቸውን የሚ ገልጽ የአጹ ዓምደጽዮን ዜና መዋዕል በደቡብ ኢትዮጵያ የእስላማዊ አገሮችንና መንግሥታትን ታሪክ የሚገልጹ በቅደም ተከተል በዎቹና በዎቹ በአንድ ምዕተ ዓመት ውስጥ በሁለት ታዋቂ የአረብ የታሪክ ባለሙያዎች ኦማሪና ማክሪዝ የተጸፉ ሁለት መጻሕፍት በ የአጹ መንግሥስትን የድርጅትና የአስተዳደር ጉዳይ በሚመለከት የአጹ ዘርዓ ያዕቆብ ዜና መዋዕል በኢማም አህመድ ግራጁ አመጽ ዋዜማ በ የኢትዮ ጵያን የአዴጹ መንግሥትና ሕብረተሰብ ጥንቅርና አስተዳደር የሚ ገልጽ የፖርቱጋሉ አልቫሬዝ ገላጭ መጽሐፍ ያ በ ከና ሀ ሀበዐዘ ሀሮ ኃዘናቷቐ እባ ያ እህቺ ኮፍ። ከሁለቱ በዎቹ ወደ አክሱማውያን አገርና ቤተ መንግሥት የገባው የኢትዮጵያ መንግሥታዊ የክርስትና ሃይማኖት ለአስራ ስድስት ምዕተ ዓመታት በኋላ በ የኢ ትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮት ሃይማኖትን ከመንግሥት ጉዳይ እስኪለየው ድረስ የአጹ ነገሥታት አንድ ታላቅ የፖለቲካና የርዕዮተ ዓለም መሣሪያ ሆነ። በሰባተኛው ምዕተ ዓመት ገደማ ከአረቢያ ቀይ ባህርን ተሻግሮ በነ ጋዴዎችና በሃይማኖት ሰባኪዎች አማካይነት በሲራራ ንግድ በሮችና መስ መሮች ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ የገባው የእስልምና ሃይማኖት ደግሞ በበ ኩሉ ከ እስከ ድረስ በአምስት ምዕተ ዓመታት ዘመን ውስጥ በግምት ከኤደን ባህረሰላጤ እስከ ጊቤ ለተከሰቱ የሸዋ የይፋትየደዋሮ የሀዲያ የአራባቢኒየሻርካ የባሊ የደራየፈጠጋር የአዳል የሞራ የሃርጋያየሁባትና የጅዳያ እስላማዊ ሕዝቦችና አዳጊ መንግሥታት ታላቅ ድርጅታዊ የፖለቲካ የትምህርትና የርዕዮተ ዓለም መሠረትና መሣሪያ ሆነ በመካከለኛው ክፍለ ዘመን በኢትዮጵያ ታሪክ የክርስትናና የእስ ልምና ሃይማኖቶች ሚና ሲገመገም የሁለቱ ሃይማኖቶች ተከታይ የገዥ መደቦች በግዛትና በሥልጣን ትግል በየፊናቸው ሃይማኖታቸውን እንደ መሣሪያ እየተጠቀሙ በመካከላቸው ለረጅም ዘመን ባካሄዱ ጦርነቶች በአጠቃላይ በኅብረተሰቡ ላይ በሕይወትና ንብረት ታላቅ ጥፋት እንዳስ ከተሉ የዘመኑ ታሪክ ያስተምረናል ። በሰሜንና በደቡብ ኩሻዊ ሴማዊ ናይ ሎቲካዊና ኦሞአዊ የቋንቋ ቤተሰቦችና ማህበረሰቦች አንድነት በአፍሪካ ቀንድ አንድ በሀውርታዊ የኢትዮጵያ መንግሥትና ሕብረተሰብ መሠ ረተ ተከታዮቹ ጠንካራ አጹዎች ዳዊት ይስሐቅ እና ዘርዓ ያዕቆብ የዓምደጽዮንን የአገር ግምባታ ፖሊሲና ተግባር የበለጠ በማጠናከር በአፍሪካ ቀንድ ከዚህ በላይ የተዘ ረዘሩ እስላማዊ የሀርላሀዲያ አገሮችን በደቡብ ምስራቅ በመሀል ምዕ ራብ አዋማዊ የጐንጋ ሕዝቦችን በደቡብ ምዕራብ እንዲሁም አዋማዊ የኦሞ ክልል ነባር አገሮችን በሰሜኑ ደጋ ብዙ ክርስቲያንና አዋማዊ ኣገ ሮችንና ክፍለ ሀገራትን በሙሉ በአንድ ማዕከላዊ የኦዴው መንግሥት ሥር አደራጁ ። ዛይ ሣ ሠ ኮ ኮ በዐበርከል ኮ የአህመድ ግራጁ አመጽ ከ እስከ የታሪክ መረጃ የኢማም አህመድ ግራጁ አመጽ ከ እስከ ድረስ የአዳል አመጸኛ ኤሚሮች ማለትም የክፍለ ሀገር ገዥዎች ከከተማ ነጋዴዎችና ከሃይማኖት ምሁራን ጋር በሕብረት በሁለቱም ማለትም በዋለስማ መሳ ፍንት በሚመራው በአዳሉ አካባቢያዊ የገዥ መደብና በአገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ በአገሪቱ ማዕከላዊ የአጁ መንግሥት ላይ በድምሩ ለአሥራ ዘጠኝ ዓመታት ያካሄዱት በኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ በማህበራዊ ዕድገት በሕይ ወት በገብረትና በባህል ከፍተኛ ጥፋት ያስከተለ የእርስ በርስ ጦርነት ነው። በመሆኑም በአገሪቱ ታሪክ አንድ ከፍተኛ ጉዳይ ነው ። የአመጹ አገር አቀፍ ሂደትና ስፋት የኢትዮጵያ የአጹዎችንና የሱልጣኖችን ጦርነት እንዲሁም በአዳል ሱልጣኖችና ኤሚሮች መካከል ለረጅም ዘመን የተካሄደውን የእርስ በርስ የሥልጣን ትግል በሚመለከት ከዚህ በላይ በዝርዝር የተባለው እንደተጠበቀ ሆኖ በኢትዮጵያ በሁለቱምማለትም በአካባቢ የአዳል ሱልጣኖችና በአገሪቱ ማዕከላዊ ኣጹዎች ላይ የ የአዳሉ ኢማም አህመድ ግራጁ የአመጽ ጦርነት ዋናው የወቅቱ ዓለም አቀፍ መነሻ በዘመኑ ከ እስክ ዎቹ ድረስ በአካባቢው በሕንድ ውቅ ያኖስ በፋርስ ባህረሰላጤ በአረቢያና በቀይ ባህር አገሮችና ሕዝቦች ላይ ሁለቱ የፖርቱጋልና የቱርክ ባላንጣ ወራሪዎች የፈጠሩት ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ የፖለቲካ የሃይማኖትና ማህበራዊ ቀውስ ነበር ። የአ ልብነ ድንግል ሠራዊት በአመጸኛው ኢማም አህመድ ግራጁ ተሸንፎ መፈታትና በነሐሴ የአዴው ከደቡብ ኢትዮጵያ ወደ ሰሜኑ ደጋ ሸሽቶ መግባት በመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ማዕከላዊ የአው መንግሥት ሥልጣን መዳከምና የአካባቢ የጦር አበጋዞች ዘመን መጀመ ሪያ ነበር ። ይህ በአጹ ልብነ ድንግልና በኢማም አህመድ ግራጁ መካከል የተከሰተው የደከመ ማዕከላዊው አጹና ጠንካራ የአካባቢው ጦር አበጋዝ ግንኙነት በአስራ ዘጠነኛው ምዕተ ዓመት እስከ አጹ ነገሥታት ቴዎድ ሮስ ዮሐንስና ምኒልክ ዘመን ድረስ በመቀጠል የኢትዮጵያን የማህበ ራዋ ሥርዓት ዕድገት ለምዕተ ዓመታት ወደ ኋላ እንደሚያስቀረው በዚህ ጥናት ከዚህ በታች አግባብ ባለው ሥፍራና ጊዜ ይገለጻል ። በጸሐፊ ትእዛዝ ተክለሥላሴ የተጻፈው የአ ሱስንዮስ ዜና መዋዕል እንዲሁም አንዶኛ ከ እስከ ድረስ ለአንድ ምዕተ ዓመት ከሦስቱ ጦረኛ አጹ ነገሥታት ገላውዴዎስ ሠርጸ ድንግልና ሱስንዮስ ጋር ረጅምና መራራ ጦርነት አካሂደው በኢትዮጵያ ማዕከላዊ የኦጹ መን ግሥት ጦርና አመራር ላይ ግልጽ የሆነ የኃይልና የድል ሚዛን በማግ ኘት የሜጫ የቱላማ የወሎ የከረዬ የጅሌ የኢቱ የወረንጢሻ ርሲ የሶዶ ወዘተ ኦሮሞ ጐሳዎች በሰሜኑ ደጋ ከትግራይ ከላስታና ከበጌምድር በመለስ በምዕራብ ደግሞ ከአባይ ጐጃም በመለስ በምስራቅ በደቡብ በመሀልና በመሀል ምፅራብ በቅድሞ የሀዲያሷሲዳማ የባሌየደዋሮ የአዳል የሻርካ የፈጠጋርየይፋት የማያ የዋጅ የገበርጌ የወረባ የሸዋ የዳሞት የጋፋትና የእርያ አገሮችና ሕዝቦች ላይ እንዴት በነዋሪነት እየሰፈሩ አዲስ የአርሻ ሥራና ባህል እንደጀመሩ ብሎም ጥንታዊ የገዳ ሥርዓታቸው በአዲስ አካባቢና የኑሮ ሁኔታ ማለትም በሥርዓታዊ ዕድገትና ለውስጥ መፍረስ እንደጀመረ ሁለተኛ በረጅምና መራራ ጦርነት ደጋማውን የትግራይ የበጌም ድር የደምብያና የጐጃም ጥንታዊ አገሮችንና አውራጃዎችን ከኦሮሞ ዎች ይዞታና ሰፈራ ነጻ አካባቢዎች ካደረጋቸው በኋላ ጦረኛው አጴ ሲስንዮስ በሰሜን ምዕራብ በታላቁ የጣና ሐይቅ አካባቢ በፊት ከ እስከ ድረስ ኢማም አህመድ ግራጁየመንግሥቱ መሠረትና ማዕከል አድርጐ በቆረቆረው በአገው በፈላሻና በጉሙዝ ምድር አዲሱን አካባቢ ያዊ የጐንደር ስርወ መንግሥትና ዘመነ መንግሥት እን ዴት እንደመሠረተ ሦስተኛ ከ እስከ ድረስ የፖርቱጋል ነባር ወታደሮችና አዲስ ኢየሱሳውያን የተባሉ የካቶሊክ ሚሲዮናውያን በአጹ ሱስንዮስ መሪነት የገዥ መደብ መሪዎችንና አባሎችን ከግብጻዊ የኦርቶዶክስ ክር ስትና ወደ ሮማዊ የካቶቱሊክ ክርስትና በመለወጥ እንዴት ረጅምና መ ራራ የሆነ የሃይማኖትና የእርስ በርስ ጦርነት እንዳንቀሳቀሱ በጦርነቱም ምክንያት አጹ ሱስንዮስ ራሱ በአመጽ ግፊት ከዙፋኑ ሲወርድ በልጁና በወራሹ በአጹ ፋሲል የፖርቱጋል ሚሲዮናውያን ከኢትዮጵያ እንዴት እንደተባረሩ በዝርዝር የሚገልጽ በአገሪቱ በኦሮሞ ሰፈራና በጐንደር ስርወ መን ግሥት ምስረታ ቁልፍ የታሪክ ምንጭ ነው ። በአፍሪካ ቀንድ የተለያዩ የሶማሌ ጐሳዎች ከሰሜን ምስራቅ ወደ ምዕ ራብወደ ያቡብና ወደ ደቡብ ምዕራብ በፍለሳ እንቅስታሴ የተሰራጩት በሁለቱ ጥንታዊ የባንቱ አዛኒያና የአዳል አገሮች ላይ እንደሆነ ይታወቃ ል በዚህ ረገድ የአዳል አካባቢ አገርና መንግሥት በሦስቱ የሶማሌ የአ ፋርና የኦሮሞ ማህበረሰቦች የተያዘው ከታላቁ የኢማም አህመድ ጦርነት በኋላ በአስራ ስድስተኛው ምዕተ ዓመት በሁለተኛው አጋማሽ ሲሆን በዎቹ መጨረሻ የአዳሉ ታሪካዊው የዜላ ክፍለ ሀገርና የወደብ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶማሊዎች ተያዘ ። በተጠቀሱት ምክንያቶችና ሁኔታዎች የኢትዮጵያ ማዕከላዊ የአጹ መንግሥት ሥልጣን ውድቀትና የአካባቢ ፊውዳላዊ ኃይሎች ዕድገት በተግባር የተከሰተው በአፄ ሠርጸ ድንግል ዘመነ መንግሥት ፍጻሜ በሰ ሜኑ ደጋ አካባቢ በከፍተኛ የጦር አበጋዞችና ነገሥታት መካከል ለረጅም ጊዜ በተካሄደው የሥልጣን ጦርነትና በአፄ ሱስንዮስ ዘመነ መንግሥት በአገሪቱ ውስጥ ኢየሱሳውያን የተባሉ የካቶሊክ ሚሲዮናውያን ባስተ ማሩት ትምህርት ነው ። ተክለ ሥላሴ የአጹ ሱስንዮስ ታሪክ ምዕራፍ ። ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ። ሠ ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ። » ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ። ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ። ሾ ዘፈ ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ። ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ም ቁ ። ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ም ቁ ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ። ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ለማስታወስ ያህል በሰኔ ያዕቆብ ከግዞቱ ከመምጣቱ በፊት እነዚሁ የጦር አበጋዞች በራስ ዘሥላሴመሪ ነት የአጴጹ ሱስንዮስን ንግሥ ለመደገፍ ተስማምተው አንድ የመልእክተኞች ቡድን ወደ በጌምድር እንደላኩለት አይረሳም ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ « ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ። በመሆኑም በአገሪቱ ረጅም ታሪክ እስከ አስራ ዘጠነኛው ምዕተ ዓመት ሁለተኛ አጋማሽ ድረስ በአገር አቀፍ ደረጃ የአካባቢ የፖለቲካ ሥርዓትና ሥልጣን ተስፋፋ ። በዚህ ረገድ « ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ። ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ። በዚህ ረገድ በሰ ሜን ምዕራብ በጣና አባይ ክልል በአስራ ስድስተኛው ምዕተ ዓመት መጀመሪያ የኢማም አህመድ ግራጁ መንግሥት ቀጥ ሎም በአስራ ሰባተኛው ምዕተ ዓመት የአ ሱስንዮስ መንግሥት ብሎም የጐንደር ሥልጣኔ የተመሠረተው በእነዚህ በተጠቀሱት ሦስት ጥንታዊ ሕዝቦች መሬት ጉልበትና ሀብት ላይ ነው ። አራተኛ በሌላ አኳያ በዎቹ የሁለተኛው አጋማሽ አጴጹ ሱስ ንዮስ ከደምቢያ የፖለቲካ ማፅከል የአገሪቱን ብሔራዊ የግዛት ክልል በሰሜን ምዕራብ በቀይ ባህርና በአባይ ሸለቆ አካባቢ በዘመኑ ዜና መዋዕል ጸሐፊ ተክለ ሥላሴ ቃል በቀይ ባህር ከሱዋኪን ዳርቻ ወርቅ እስከሚወጣበት ፋዝቁሎ ማለትም እስከ የዛሬው አሶሳ ወለጋ አካባቢ ድረስ ለማስፋፋት ብርቱ ፖለቲካዊና ወታደራዊ እርምጃዎችን ወሰደ ። ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም። አየለ ተክለ ሃይማኖት የኢትዮ ጵያ ቤተክርስቲያን ገጽ « ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ። በዚህ ረገድ በአስራ ስድስተኛው ምዕተ ዓመት መጨረሻ ማለ ትም ከአጹ ሠርፀ ድንግል ዘመነ መንግሥት በኋላ በአንድ በኩል በሰ ሜን የምፅዋ ጠረፍ በቱርኮች ቁጥጥር ስር በመሆኑ በሌላ በኩል በታ ላቁ የሕዝቦች ፍለሳ ምክንያት ከአባይ ወንዝ የሸዋ አምባ በመለስ መላው ደቡብ ኢትዮጵያ ከማዕከላዊ የአጹ መንግሥት ጥንታዊ ይዞታና ቁጥጥር ውጭ በመሆኑ በአስራ ሰባተኛው ምዕተ ዓመት መባቻ በሰሜን ምዕ ራብ በአባይ ጣና ክልል ደምቢያ የአገሪቱ የአጹ መንግሥት አዲስ መሠ ረትና ማዕከል ለመሆን እንዴት እንደበቃ ክዚህ በላይ አይተናል ። በዚህ ሁኔታና ወቅት በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ የጐንደር ነገ ሥታት በውስጣዊ የእርስ በርስና የሃይማኖት ጦርነት ተይዘው ይህን ክፍትና ቅርብ የሆነ አካባቢ በአዴጹ ሱስንዮስ በተቀየሰው ፖሊሲ መሠ « ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ። ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ የአጹ ሉስንዮስ ባለሥል ጣን የነበረው የኢትዮጵያ ስደተኛ አባ ጐርጐርዮስ ለጀርመኑ ምሁር ሉዶልፍ በ ዎቹ በአውሮፓ እንደነገረው በላይኛው የአባይ ሸለቆ ስናር በደቡብ ምዕራብ በጊቤና በዴዴላ መካ ከል እናርያ በመሀል ደቡብ ጉራጌ በሰሜን ምስራቅ ደግሞ የደንከል ሱልጣኔት በዘመኑ ለኢትዮጵያ ማዕከላዊ የአጹ መንግሥት ራስ ገዝ ገባር አገሮች ነበሩ ። ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ም ቁ ም ቁ ። በ ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ሀኪ ይ ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ። የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዘመናዊ የታሪክ ምሁርና ጸሐፊ አለቃ አጽመጊዮርጊስ የጋላ ታሪክ በተሰኘው መጽሐፋቸው በሰጡት አስተያየት አጹ ሱስንዮስ ከወንደሙ ከራስ ስዕለ ክርስቶስ ጋር የኦሮሞን የፍለሳና የሰፈራ ስምሪት ከኢትዮጵያ የሰሜኑ ደጋ አካባቢ ወደ ምስራቅ ወደ ደቡብና ወደ መሀል ምዕራብ መልሶ አረጋጋ በኦሮሞና በአማራ ማኅበረሰቦች መካከል ባህላዊ ሃይማኖታዊና ታሪ ዴ ሙኢጨጨፌኢቤሙሙኤሙመመመመመመ ጻክዚከህበ ዋጸጅ ካዊ የውህደት ምዕራፍና ሂደት ጀመረ በሃይማኖት ምክንያት የፈ ረንጅ ሠራተኞች አስመጥቶ በኢትዮጵያ አዲስ የሥልጣኔ ሥራ ማለትም የቤት የከተማ የድልድይ ሥራ ጀመረ ብሎም የጐንደር ሥልጣኔን ቆረቆረ ነገር ግን የንጉሥን አዲስ ዘመናዊ ትምህርትና የለውጥ ሥራ የማይፈልጉ የኢትዮጵያ መኳንንትና ካህናት ተዋግተው ራሱን ጣሉት ልጁ ፋሷለደስ ግን ከእነዚህ አዲስ ትምህርትና ለውጥ ከማይፈልጉ ኃይሎች ጋር ተስማምቶ ነቱሠ ንጉሙ ፈረንጆቹ የጀመሩትን ትም የአካባቢ መንግሥታትና የጦርነት ዘመን ህርት ባያቋርጥ ኖሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ እስከ ዛሬ ድረስ ማለትም እስከ ክ እስክ ይ ደራሲው አፅመ ጊዮርጊስ ዘመን ድረስ በማሃይምነት ውስጥ አይኖ ጠበ ርምነበር ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ በኢትዮጵያ በጦር አሰበ ነት በየጅረቱ የፈሰሰ ደም ምን ስፍር ምን ቁጥር አለው በማለት የግን ቦኽ ሸበሸ። በዎቹ በአጹ ቴዎድሮስ አመለካከት ለዘመናዊ የኢትዮጵያ አገር ግምባታ ፄ የአካባቢ ሥርዓቶችና የጦር አበጋዞች በማዕከላዊ የ ንግሥት ቁጥ ጥር ስር መሆን በንጉሥ የሚመራ አዲስ ብሔራዊ የጦር ድርጅት የአጹው መንግሥት የሥልጣን ምፅዕክልና የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠረፎች ከውጭ ኃ ሎች የባርያ ንግድ መጥፋት ዕኛ ነጻ መሆንዘ አውሮፓ መንግሥታት ጋር ሉእላዊ ግንኙነት መፍጠር ዘመናዊ የመገናኛ የንግድ የትምህርት የሳ የ የቴክኖሎጂና የኢንዱስትሪ ሥራዎች ዕድገትና መስፋፋት ሆራ መሪ ጀመሪያ የሚጠቀሱ መሠረታዊ የፖሊሲና የተግባር እርምጃዎች ከታሪክ አኳያ በህዳር በጉርአምባ ጦርነት የጐጃሙ መ ጐሹ በሰኔ በአይሻል ጦርነት የጐንደር በጌምድሩ በግንቦት በጐጃም ዘመቻ የደጃዝማች ብሩ በየካቲት በተከታታይ በካሳ ቴዎድሮስ እጅ በወደቁ ጊዜ በሰሜኑ ደጋጥማ የ ዮጵያ ክልል ፊውዳላዊ የአካባቢ ሥርዓትና የጦር አበጋዞች ዘመን ፈረለን በ ሚተ ሁኔታና ወቅት የአገሪቱ በቀይ ባህርና በአባይ አዋሽ መካከል ገኙ የጐንደር የትግሬና የሸዋ ክልሎች ከ በኋላ ለመጀመሪያው ጊዜ በአንድ ላይ እንደ ጥንቱ በአንድ ማዕከላዊ የአጹ መንግሥቅ ሥል ጣንስርሆኑ። ለምሳሌ በ የሸዋ ንጉሥ ምኒልክና የጐጃሙ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት በምዕራብ ኢትዮጵያ በግዛት ጥያቄ ላይ የእምባቦ ጦርነት ተዋግተው ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት በንጉሥ ምኒልክ በምርኮ እንደተ ወሰዱ ይታወሳል ። ይህንን ጠንካራ የሆነ ንጉሣዊ ሥልጣን የፈጠረው የኢትዮጵያ ጥን ታዊ የፖለቲካ ሥርዓት ጠባዬ ምን እንደሆነ ከምን ዓይነት የምርት ግን ኙነት የወጣ እንደሆነ መቼና በምንስ ሁኔታ እንደሚለወጥ ወይም የተ ተክለ ጻዲቅ መኩሪያ የግራኝ አህመድ ወረራ ገጽ ፁ » ተክለ ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ ተክል ሥላሴ የሱስንዮስ ታሪክ ም ቁ » ባለው ሥርዓት በሕብረተሰቡ ማህበራዊ ሕይወትና ዕድገት ምን ዓይነት ታሪካዊ ሁኔታ እንደአስከተለና እንደሚያስከትል ለማወቅ የሥርዓቱን የኢኮኖሚ መሠረትና ተግባር ማጥናት ያስፈልጋል ።